Loading
ኀጢአተኛውን ፡ በፍቅር ፡ አይተህ ከሕያውያን ፡ ጋር ፡ አንተ ፡ ቀላቅለህ ካረከውማ ፡ ስምህን ፡ እንዲሸከም ምን ፡ ትባላለህ ፡ ክበር ፡ ተመስገን ስምህን ፡ እንዲሸከም ፡ አንተ ፡ ከአደረከው አቤት ፡ ጌታዬ ፡ እወድሃለሁ እወድሃለሁ ፡ እወድሃለሁ (፪x) ሥምህን ፡ እንዲሸከም ፡ አንተ ፡ ከአደረከው አቤት ፡ ጌታዬ ፡ ተገርሜያለሁ ሥምህን ፡ እንዲሸከም ፡ አንተ ፡ ከአደረከው አቤት ፡ ኢየሱስ ፡ ወድጄሃለሁ ኃጢአተኛውን ፡ በፍቅር ፡ አይተህ ከሕያውያን ፡ ጋር ፡ አንተ ፡ ቀላቅለህ ካረከውማ ፡ ስምህን ፡ እንዲሸከም ምን ፡ ትባላለህ ፡ ክበር ፡ ተመሥገን ሥምህን ፡ እንዲሸከም ፡ አንተ ፡ ከአደረከው አቤት ፡ ጌታዬ ፡ እወድሃለሁ እወድሃለሁ ፡ እወድሃለሁ (፪x) ሥምህን ፡ እንዲሸከም ፡ አንተ ፡ ከአደረከው አቤት ፡ ጌታዬ ፡ ተገርሜያለሁ ሥምህን ፡ እንዲሸከም ፡ አንተ ፡ ከአደረከው አቤት ፡ ኢየሱስ ፡ ወድጄሃለሁ ህመም ፡ ደዌዬን ፡ ተሸከመ ያለ ፡ ኃጢአቱ ፡ ተገረፈ በሰው ፡ ሁሉ ፡ ተጠላ ፡ ተናቀ እንደጠፋ ፡ በግ ፡ ተቅበዝባዡን : እኔን ፡ ፍለጋ ተጨነቀ ፡ ተሰቃየ መስቀል ፡ ላይ ፡ ዋለ ፡ ደሙ ፡ ፈሰሰ በትንሳኤው ፡ ሃይል ፡ ሕያው ፡ አደረገኝ ከአብ: ጋር ፡ አስታርቆ ፡ ከጻድቃን ፡ ማህበር ፡ ቀላቀለኝ ይመሥገን ፡ ይመሥገንልኝ (፬x) ይመሥገን ፣ ይመሥገን ፣ ይመሥገን ፣ ይመሥገን አዎ ፡ ይመሥገን ፡ (ይመሥገን) ይመሥገንልኝ ፡ (ይመሥገን) ጌታ ፡ ይመሥገን ፡ (ይመሥገን) ይመሥገንልኝ ፡ (ይመሥገን) (፪x) ሁሌ ፡ ይመስገን ፡ (ይመስገን) ይመሥገንልኝ ፡ (ይመሥገን) አዎ ፡ ይመሥገን ፡ (ይመሥገን) ይመሥገንልኝ ፡ (ይመሥገን) (፫x) ጌታ ፡ ይመሥገን ፡ (ይመሥገን) ይመሥገንልኝ ፡ (ይመሥገን) (፪x) ሁሌ ፡ ይመስገን ፡ (ይመስገን) ይመሥገንልኝ ፡ (ይመሥገን)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.