Loading
አዝ፦ ደግሞ ፡ ደነገጠ ፡ ጠላቴ አየ ፡ ያደረገውን ፡ በሕይወቴ ውድቀትና ፡ ሞቴን ፡ ሲጠብቅ ሰማ ፡ በማለዳ ፡ የድል ፡ ድምጽ አሸነፈ ፡ የሚል ፡ የድል ፡ ድምጽ ተሳካለት ፡ የሚል ፡ የድል ፡ ድምጽ ተሻገረ ፡ የሚል ፡ የድል ፡ ድምጽ አልተያዘም ፡ የሚል ፡ የድል ፡ ድምጽ ያመንኩ ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ የተደገፍኩህ ዘንድሮም ፡ አየሁት ፡ መልካሙን ፡ እጅህን አላፈርኩም ፡ እኔ ፡ አንተን ፡ አስቀድሜ ተሳካልኝ ፡ እንጂ ፡ በነፍስ ፡ በስጋዬ አዝ፦ ደግሞ ፡ ደነገጠ ፡ ጠላቴ አየ ፡ ያደረገውን ፡ በሕይወቴ ውድቀትና ፡ ሞቴን ፡ ሲጠብቅ ሰማ ፡ በማለዳ ፡ የድል ፡ ድምጽ አሸነፈ ፡ የሚል ፡ የድል ፡ ድምጽ ተሳካለት ፡ የሚል ፡ የድል ፡ ድምጽ ተሻገረ ፡ የሚል ፡ የድል ፡ ድምጽ አልተያዘም ፡ የሚል ፡ የድል ፡ ድምጽ የሚታየኝ ፡ ነገር ፡ ሰፋ ፡ ሰፋ ፡ ያለ ፡ ነው የሚመጣው ፡ ዘመን ፡ የእኔ ፡ የራሴ ፡ ነው ራዕይና ፡ አላማ ፡ ይዤ ፡ ወጥቻለሁ አልቆምም ፡ አልቆምም ፡ እገሰግሳለሁ አዝ፦ ደግሞ ፡ ደነገጠ ፡ ጠላቴ አየ ፡ ያደረገውን ፡ በሕይወቴ ውድቀትና ፡ ሞቴን ፡ ሲጠብቅ ሰማ ፡ በማለዳ ፡ የድል ፡ ድምጽ አሸነፈ ፡ የሚል ፡ የድል ፡ ድምጽ ተሳካለት ፡ የሚል ፡ የድል ፡ ድምጽ ተሻገረ ፡ የሚል ፡ የድል ፡ ድምጽ አልተያዘም ፡ የሚል ፡ የድል ፡ ድምጽ ሊረግመኝ ፡ ሲነሳ ፡ ኃይሉን ፡ አሰባስቦ በከፍታ ፡ ስፍራ ፡ ተራራ ፡ ላይ ፡ ሆኖ መጣበት ፡ ጌታዬ ፡ ቀይር ፡ ቃሉን ፡ ብሎ ሊረግመኝ ፡ የመጣ ፡ ሄደ ፡ መልካም ፡ ብሎ (ሊረግመኝ ፡ የመጣ ፡ ሄደ ፡ መልካም ፡ ብሎ) ይህን ፡ ላደረገው ፡ ለጌታ የታል ፡ ዕልልታ ፡ የታል (፪x) የታል ፡ ጭብጨባው ፡ የታል (፪x) የታል ፡ ለጌታ ፡ የታል (፪x) የታል ፡ ለአምልኮ ፡ የታል የታል ፡ ዕልልታ ፡ የታል
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.