Loading
አሸጋገረን ፡ ጌታ ፡ አሸጋገረን ከኋላችን ፡ አየነው ፡ ቀይ ፡ ባሕርን በጌታዬ ፡ ዐይን ፡ ለካ ፡ ሁሉም ፡ ቀላል ፡ ነው ሰማይ ፡ ምድሩ ፡ የእጁ ፡ ስራ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ምድር ፡ ሰማይ ፡ ቢነዋወጥ የጌታዬ ፡ ቃል ፡ ፍፁም ፡ አይለወጥ ዘንድሮ ፡ በዐይኔ ፡ ያየሁት ፡ ይህን ፡ ነው ያመንኩት ፡ ጌታ ፡ ተዐምረኛ ፡ ነው የአብርሃም ፡ አምላክ ፡ አለ (አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ) የይሳቅ ፡ አምላክ ፡ አለ (አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ) የያቆብ ፡ አምላክ ፡ አለ (አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ) የሚያድን ፡ የሚታደግ (አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ) የኤልያስ ፡ አምላክ ፡ አለ (አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ) አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ ከሰማይ ፡ ጠል ፡ ወረደ ፡ ከምድር ፡ ስብ የያእቆብ ፡ አምላክ ፡ ሰማን ፡ መለሰልን በበረሃ ፡ ወንዞችን ፡ አዘጋጅቶልን አረካን ፡ ጌታ ፡ አረሰረሰን (፪x) አዝ፦ ምድር ፡ ሰማይ ፡ ቢነዋወጥ የጌታዬ ፡ ቃል ፡ ፍፁም ፡ አይለወጥ ዘንድሮ ፡ በዐይኔ ፡ ያየሁት ፡ ይህን ፡ ነው ያመንኩት ፡ ጌታ ፡ ተዐምረኛ ፡ ነው የአብርሃም ፡ አምላክ ፡ አለ (አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ) የይሳቅ ፡ አምላክ ፡ አለ (አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ) የያቆብ ፡ አምላክ ፡ አለ (አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ) የሚያድን ፡ የሚታደግ (አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ) (፪x) የኤልያስ ፡ አምላክ ፡ አለ (አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ) አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ (፪x) ፡ ዛሬም ፡ አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ አለ ፡ ዛሬም ፡ አለ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.