Loading
አዝ፦ ታስገርማለህ ፡ እኔም ፡ ተገርሜያለሁ ታስደንቃለህ ፡ በልቤ ፡ ተደንቄያለሁ ታስደስታለህ ፡ እኔም ፡ ተደስቻለሁ ታስፈነድቃለህ ፡ በልቤ ፡ ፈንድቄያለሁ የእኔ ፡ ጌታ ፡ አምልኮ ፡ ሲያንስህ ፡ ነው የእኔ ፡ ጌታ ፡ አክብሮት ፡ ሲያንስህ ፡ ነው (፪x) ባከብርህ ፡ ይገባሃል ፡ ጌታ ባከብርህ ፡ ይገባሃል ፡ ኢየሱስ ባከብርህ ፡ ይገባሃል ፡ ጌታ ባከብርህ ፡ ይገባሃል ፡ ኢየሱስ አድርገህልኛልና ፡ ለዘለዓለም ፡ አመሰግንሃለሁ ለዘለዓለም ፡ አመሰግንሃለሁ (፪x) ፈረሱን ፡ ፈረሰኛውን ፡ በባሕር ፡ ጥለህልኛል አቅም ፡ ያጣሁትን ፡ ክንድህ ፡ አሻግሮኛል ከወጀቡ ፡ ወዲያ ፡ ቆሜ ፡ በድል ፡ እዘምራለሁ ጉልበቴም ፡ ዝማሬዬም ፡ ሆነህልኝ ፡ ስላየሁ አዝ፦ ታስገርማለህ ፡ እኔም ፡ ተገርሜያለሁ ታስደንቃለህ ፡ በልቤ ፡ ተደንቄያለሁ ታስደስታለህ ፡ እኔም ፡ ተደስቻለሁ ታስፈነድቃለህ ፡ በልቤ ፡ ፈንድቄያለሁ የእኔ ፡ ጌታ ፡ አምልኮ ፡ ሲያንስህ ፡ ነው የእኔ ፡ ጌታ ፡ አክብሮት ፡ ሲያንስህ ፡ ነው (፪x) ባከብርህ ፡ ይገባሃል ፡ ጌታ ባከብርህ ፡ ይገባሃል ፡ ኢየሱስ ባከብርህ ፡ ይገባሃል ፡ ጌታ ባከብርህ ፡ ይገባሃል ፡ ኢየሱስ አድርገህልኛልና ፡ ለዘለዓለም ፡ አመሰግንሃለሁ ለዘለዓለም ፡ አመሰግንሃለሁ (፪x) በእሳት ፡ በዳመና ፡ ተገልጠህ ፡ ጠላቴን ፡ ተመለከትከው ወደ ፡ ጭንቅ፡ አገባህና ፡ መዳኔን ፡ አፈጠንከው እንደምትዋጋልኝ ፡ አይተው ፡ ሊሸሹ ፡ ሲማከሩ ውሃው ፡ ጠላት ፡ ሆነባቸው ፡ ተከደነ ፡ ባሕሩ አዝ፦ ታስገርማለህ ፡ እኔም ፡ ተገርሜያለሁ ታስደንቃለህ ፡ በልቤ ፡ ተደንቄያለሁ ታስደስታለህ ፡ እኔም ፡ ተደስቻለሁ ታስፈነድቃለህ ፡ በልቤ ፡ ፈንድቄያለሁ የእኔ ፡ ጌታ ፡ አምልኮ ፡ ሲያንስህ ፡ ነው የእኔ ፡ ጌታ ፡ አክብሮት ፡ ሲያንስህ ፡ ነው (፪x) ባከብርህ ፡ ይገባሃል ፡ ጌታ ባከብርህ ፡ ይገባሃል ፡ ኢየሱስ ባከብርህ ፡ ይገባሃል ፡ ጌታ ባከብርህ ፡ ይገባሃል ፡ ኢየሱስ አድርገህልኛልና ፡ ለዘለዓለም ፡ አመሰግንሃለሁ ለዘለዓለም ፡ አመሰግንሃለሁ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.