Loading
አንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ (፰x) ሰንበት ፡ አትልም ፡ ወይም ፡ ባቻ (፪x) ስትፈውሰው ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ ጌታ (፪x) ቀጠሮ ፡ አትሰጥ ፡ ግራ ፡ ለገባው ፈውሰህ ፡ ባርከህ ፡ ስንቱን ፡ ሸኘኸው (፪x) ይገርመኛል ፡ እኔ ፡ ይገርመኛል (፪x) በአንተ ፡ መወደዴ ከሞት ፡ ድኜ ፡ ማምለጤ ዳግም ፡ መወለዴ ውሃው ፡ ሲናወጥ ፡ ሁሉ ፡ ይቀድመኛል (፪x) ሰው ፡ እኮ ፡ የለኝም ፡ ማን ፡ ይረዳኛል ፡ ማንስ ፡ ይረዳኛል ብዬ ፡ ነበረ ፡ ሳላይ ፡ አንተን የነፍሴ ፡ እረኛን ፡ መድሃኒቴ (፪x) ይገርመኛል ፡ እኔ ፡ ይገርመኛል (፪x) በአንተ ፡ መወደዴ ከሞት ፡ ድኜ ፡ ማምለጤ ዳግም ፡ መወለዴ በህዝቡ ፡ መሃል ፡ ደምጽን ፡ ብሰማ (፪x) የዳዊት ፡ ልጅ ፡ ሆይ ፡ ብዬ ፡ ስጣራ ድምጼን/ጩኸቴን ፡ ሰምተህ ፡ ለእኔ ፡ ቆመሃል ቁስሌን ፡ አይተኸው ፡ እራርተህልኛል (፪x) የለም (፰x) ፡ እንደአምላኬ ፡ ያለ ፡ የለም (፭x) አዎ ፡ የለም (፫x) የለም (፰x) ፡ እንደአምላኬ ፡ ያለ ፡ የለም (፭x) አዎ ፡ የለም (፫x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.