Loading
(ስማ ፡ በለው) ፡ ይነበብና ፡ በየመኩራቡ እውነቱ ፡ ይገለጥ ፡ የመጽሃፉ ተደብቆ ፡ አይቀር ፡ የመዳን ፡ ምስጥር ስማ ፡ በለው (፪x) ስማ ፡ በለው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ስማ ፡ በለው ፡ ከሞት ፡ የሚያድነው ስማ ፡ በለው ፡ ከዚያ ፡ ከጨለማ ስማ ፡ በለው ፡ ፈጥኖ ፡ የሚታደገው ስማ ፡ በለው ስሚ ፡ በላት ፡ ለጨላለመባት ስሚ ፡ በላት ፡ ኢየሱስ ፡ አለላት ስሚ ፡ በላት ፡ ከዚያ ፡ ከጨለማ ስሚ ፡ በላት ፡ ፈጥኖ ፡ የሚታደጋት ስሚ ፡ በላት (፪x) ይታውቅ ፡ እንጂ ፡ እውነት ፡ እውነቱ ይገለጥና ፡ ይንጋ ፡ ሌሊቱ ይነገር ፡ በሉ ፡ በስማ ፡ በለው ከሞት ፡ የሚያድን ፡ መልካም ፡ ዜና ፡ ነው ይታውቅ ፡ እንጂ ፡ እውነት ፡ እውነቱ ይገለጥና ፡ አይነት ፡ አይነቱ ይነገር ፡ በሉ ፡ በስማ ፡ በለው ከሞት ፡ የሚያድን ፡ መልካም ፡ ዜና ፡ ነው ስማ ፡ በለው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ስማ ፡ በለው ፡ ከሞት ፡ የሚያድነው ስማ ፡ በለው ፡ ከዚያ ፡ ከጨለማ ስማ ፡ በለው ፡ ፈጥኖ ፡ የሚታደገው ስማ ፡ በለው ስሚ ፡ በላት ፡ ለጨላለመባት ስሚ ፡ በላት ፡ ኢየሱስ ፡ አለላት ስሚ ፡ በላት ፡ ከዚያ ፡ ከጨለማ ስሚ ፡ በላት ፡ ፈጥኖ ፡ የሚታደጋት ስሚ ፡ በላት መድሃኒያለም ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ ያለ ፡ የለም መቼም ፡ ቢሆን ፡ ለዘለዓለም አዳኛችን ፡ እርሱ ፡ ብቻ የሚመስለው ፡ የለው ፡ አቻ መድሃኒያለም ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም መዳን ፡ ሌላ ፡ በማንም ፡ የለም በምድር ፡ ቢሆን ፡ በሠማይም ልንድንበት ፡ የተሰጠን እርሱ ፡ ብቻ ፡ ዋስትና ፡ አለን መድሃኒያለም ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም መድሃኒያለም ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም መድሃኒያለም ፡ ለዘለዓለም መድሃኒያለም ፡ እርሱ ፡ ብቻ መድሃኒያለም ፡ የለው ፡ አቻ ይነበብና ፡ በየመኩራቡ እውነቱ ፡ ይገለጥ ፡ የመጽሃፉ ተደብቆ ፡ አይቀር ፡ የመዳን ፡ ምስጥር ስማ ፡ በለው (፪x) ስማ ፡ በለው ፣ ስማ ፡ በለው (፫x) ስማ ፡ በለው ስማ ፡ በለው ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ስማ ፡ በለው ፡ ከሞት ፡ የሚያድነው ስማ ፡ በለው ፡ ከዚያ ፡ ከጨለማ ስማ ፡ በለው ፡ ፈጥኖ ፡ የሚታደገው ስማ ፡ በለው ስሚ ፡ በላት ፡ ለጨላለመባት ስሚ ፡ በላት ፡ ኢየሱስ ፡ አለላት ስሚ ፡ በላት ፡ ከዚያ ፡ ከጨለማ ስሚ ፡ በላት ፡ ፈጥኖ ፡ የሚታደጋት ስሚ ፡ በላት (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.