Loading
አክሊሌን ፡ በደምህ ፡ ልሸሽገው የሰው ፡ ልጅ ፡ ጠላት ፡ ሰይጣን ፡ እንዳይሰርቀው መፈታተኑን ፡ አላቋረጠም አንተ ፡ እስክትመጣ ፡ በክብር ፡ ወደዚች ፡ ዓለም ከባሕር ፡ ሞገድ ፡ ከአየር ፡ ነጐድጓድ በሚበልጥ ፡ ኃይልህ ፡ ኢየሱስ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ወልድ አጥበኸኝ ፡ እኔን ፡ ድኛለሁ ፡ ጌታ ለአክሊልህ ፡ ያብቃኝ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዳልረታ ጠበቃዬና ፡ አክሊሌን ፡ ይዘህ በመርከብህ ፡ ውስጥ ፡ ልግባ ፡ እኔም ፡ እንደ ፡ ኖህ ጐልማሳነቴን ፡ ሩጫዬን ፡ በቃኝ አክሊሌን ፡ ከአንተ ፡ ኢየሱስ ፡ ለመውሰድ ፡ አብቃኝ ከባሕር ፡ ሞገድ ፡ ከአየር ፡ ነጐድጓድ በሚበልጥ ፡ ኃይልህ ፡ ኢየሱስ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ወልድ አጥበኸኝ ፡ እኔን ፡ ድኛለሁ ፡ ጌታ ላክሊልህ ፡ ያብቃኝ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዳልረታ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.