Loading
አዝ፦ ካለመኖር ፡ ወደመኖር ፡ ታመጣለህ ቃል ፡ ይውጣ ፡ እንጂ ፡ ምንተስኖህ ፡ ትሰራለህ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነህ (፪x) አባቴ ፡ ጌታ ፡ ነህ (፪x) በሞተው ፡ ነገር ፡ ላይ ፡ ነፍስ ፡ ህይወትን ፡ ዘርተህ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)) ታኖራለህ ፡ ጌታ ፡ መቃብርን ፡ ከፍተህ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)) አዋጅን ፡ በአዋጅ ፡ ስትሽር ፡ አይቻለሁ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)) ታሪክ ፡ ተገልብጦ ፡ እንዲህ ፡ እዘምራለሁ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)) ጨለማ ፡ በፊቴ ፡ አይጨልምም ጌታ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ለዘለዓለም እኔማ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ዝም ፡ እላለሁ ከሞት ፡ ያመለጥኩት ፡ በአንተ ፡ እኮ ፡ ነው ጌታ ፡ የእኔ ፡ ማረፊያ ፡ ጌታ ፡ መታመኛዬ ፡ አዎ ጌታ ፡ ስንቱን ፡ አለፍኩት ፡ ጌታ ፡ በአንተ ፡ ትምኜው አዝ፦ ካለመኖር ፡ ወደመኖር ፡ ታመጣለህ ቃል ፡ ይውጣ ፡ እንጂ ፡ ምንተስኖህ ፡ ትሰራለህ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነህ (፪x) አባቴ ፡ ጌታ ፡ ነህ (፪x) እንደማያልፍ ፡ የለም ፡ አለፈ ፡ በተራ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)) እንደፈሳሽ ፡ ውኃ ፡ ያ ፡ ሁሉ ፡ መከራ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)) በዚያ ፡ ክፉ ፡ ሌሊት ፡ ደርሰህ ፡ አሳረፍከኝ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)) ባለውለታዬ ፡ አንተው ፡ ክበርልኝ (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)) አዝ፦ ካለመኖር ፡ ወደመኖር ፡ ታመጣለህ ቃል ፡ ይውጣ ፡ እንጂ ፡ ምንተስኖህ ፡ ትሰራለህ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነህ (፪x) አባቴ ፡ ጌታ ፡ ነህ (፪x) ለብዙ ፡ ዘመናት ፡ በዓልጋው ፡ ለነበረው (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)) ዘመን ፡ መጥቶለታል ፡ ለዚያ ፡ ለሽባው ፡ ሰው (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)) እስርአቱን ፡ ፈተህ ፡ አዘልለኸዋል (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)) አቤት ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ምን ፡ ይሳናል (ጌታ ፡ እኮ ፡ ነህ (፪x)) ጨለማ ፡ በፊቴ ፡ አይጨልምም ጌታ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ለዘለዓለም እኔማ ፡ ኧረ ፡ እንዴት ፡ ዝም ፡ እላለሁ ከሞት ፡ ያመለጥኩት ፡ በአንተ ፡ እኮ ፡ ነው ጌታ ፡ የእኔ ፡ ማረፊያ ፡ ጌታ ፡ መታመኛዬ ፡ አዎ ጌታ ፡ ስንቱን ፡ አለፍኩት ፡ ጌታ ፡ በአንተ ፡ ትምኜው አዝ፦ ካለመኖር ፡ ወደመኖር ፡ ታመጣለህ ቃል ፡ ይውጣ ፡ እንጂ ፡ ምንተስኖህ ፡ ትሰራለህ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነህ (፪x) አባቴ ፡ ጌታ ፡ ነህ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.