Loading
ክብርህን ፡ ያዩ ፡ ወደው ፡ የተገዙ ከመንፈስ ፡ ውኃ ፡ በ. (1) . ፡ የጠገ ከዓለም ፡ ተለዩ ፡ አንተን ፡ ወደዱ የሙጥኝ ፡ ብለው ፡ ግርማህን ፡ አዩ አዝ፦ እኔም ፡ እፊትህ ፡ ዛሬ ፡ እወድቃለሁ ክብርህን ፡ ሳላይ ፡ መቼ ፡ እነሳለሁ ተጠማሁ ፡ ጌታ ፡ ሙሉ ፡ ግርማህን ጆሮ ፡ ያልሰማውን ፡ ዓይንም ፡ ያላየውን (፪x) ቃልህን ፡ በግልጥ ፡ እንዲናገሩ ተሰበሰቡ ፡ አንተን ፡ ሊጠሩ ክብርህም ፡ ወርዶ ፡ አንደበት ፡ ነካ የመገለጥ ፡ ቃል ፡ አፋቸው ፡ ሞላ አዝ፦ እኔም ፡ እፊትህ ፡ ዛሬ ፡ እወድቃለሁ ክብርህን ፡ ሳላይ ፡ መቼ ፡ እነሳለሁ ተጠማሁ ፡ ጌታ ፡ ሙሉ ፡ ግርማህን ጆሮ ፡ ያልሰማውን ፡ ዓይንም ፡ ያላየውን (፪x) ያላስተዋልኩት ፡ ከቶ ፡ ያላየሁት ድካሜ ፡ ይውጣ ፡ በሠማይ ፡ እሳት ልትሰራ ፡ ጌታ ፡ ክብርህን ፡ እንዳይ ይውረድ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ደመናህ ፡ ከላይ አዝ፦ እኔም ፡ እፊትህ ፡ ዛሬ ፡ እወድቃለሁ ክብርህን ፡ ሳላይ ፡ መቼ ፡ እነሳለሁ ተጠማሁ ፡ ጌታ ፡ ሙሉ ፡ ግርማህን ጆሮ ፡ ያልሰማውን ፡ ዓይንም ፡ ያላየውን (፪x) ቀንና ፡ ሌሊት ፡ ፊትህ ፡ እወድቃለሁ ክብርህን ፡ እንዳይ ፡ እዋረዳለሁ ደግሞም ፡ ኢየሱስ ፡ እንደነበረ ትሁት ፡ አገልጋይ ፡ የተሰበረ አዝ፦ እኔም ፡ እፊትህ ፡ ዛሬ ፡ እወድቃለሁ ክብርህን ፡ ሳላይ ፡ መቼ ፡ እነሳለሁ ተጠማሁ ፡ ጌታ ፡ ሙሉ ፡ ግርማህን ጆሮ ፡ ያልሰማውን ፡ ዓይንም ፡ ያላየውን (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.