Loading
ኑሮ ብዬ እኔ የያዝኩት ህይውት ብዬ የመረጥኩት የሚተካ ያልተገኘለት እየሱስ ነው የሰጠኝ እረፍት ፟ ከሱ ሌላም አልፈልግም ሌላውም አልሞተልኝም ያለኝን ሁሉ ብሰጠው አይቆጨኝ ለሱ ባፈሰው እስቲ ልባርከው (..) ሀይሌ ብዬ የምኮራበት በታች ያለውን የሚያስንቅ በብር በወርቅ የማይለወጥ እየሱስ ነው ሰላም የሚሰጥ ልብ የሚሻው የተጠማው የማወጣው የማወርደው መገኘቱ የሚናፈቀው/ሚፈለገው ሌላ አይደለም እየሱስ ነው እስቲ ልባርከው (..) ከአምላኬ ጋር ውዬ ባድር የሚመረጥ አንዳች ነገር ሌላ የለም ከሱ በቀር ህይወቴ ነው ጌታ እግዚአብሄር ጌታ እግዚአብሄር ጌታን ልባርከው (..)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.