Loading
አዝ:- አምላክ ፡ ከሆነ ፡ ለእኛ ፡ ከሞተ ከሰማይ ፡ ወርዶ ፡ እኛን ፡ ከአዳነ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኢየሱስን ፡ ያድናል ፡ ብለው ኢየሱስን ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ብለው ኢየሱስን ፡ ጌታዬ ፡ ብለው ኢየሱስን ፡ አባት ፡ ነው ፡ ብለው ሰይጣን ፡ ምን ፡ አቃጠለው ሰይጣን ፡ ስሙ ፡ አቃጠለው (፪x) ኧረ ፡ ይሁን ፡ ሽብሸባ ፡ ኧረ ፡ ይሁን (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አምላክ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ ፡ ሌላ (፪x) ከኢየሱስ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አማላጅ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ (፪x) አዝ:- አምላክ ፡ ከሆነ ፡ ለእኛ ፡ ከሞተ ከሰማይ ፡ ወርዶ ፡ እኛን ፡ ከአዳነ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) አንድ ፡ ጥያቄ ፡ አለኝ ፡ ሲኦል ፡ ለሚሉት እስኪ ፡ እነማን ፡ ናቸው ፡ አንተን ፡ የረቱት ይዘመር ፡ ይነገር ፡ ይሰማ ፡ ይህ ፡ ወሬ ሞቶ ፡ የተነሳ ፡ የለም ፡ እስከዛሬ ይባል ፡ በዘሬ ፡ ይመለክ ፡ ዛሬ (፪x) ኧረ ፡ ይሁን ፡ ሽብሸባ ፡ ኧረ ፡ ይሁን (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አምላክ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ (፪x) ከኢየሱስ ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ሌላ አማላጅ ፡ አናውቅም ፡ ሌላ (፪x) አዝ:- አምላክ ፡ ከሆነ ፡ ለእኛ ፡ ከሞተ ከሰማይ ፡ ወርዶ ፡ እኛን ፡ ከአዳነ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ አምልኮ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x) ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ ፡ ዕልልታ ፡ ኧረ ፡ እንዲህም ፡ አለ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.