Loading
መገመት ፡ መብቱ ፡ ነው ፡ አያልፈውም ፡ ብሎ እኔ ፡ ግን ፡ አልፋለሁ ፡ ገማቼ ፡ ቁጭ ፡ ብሎ አውላ ፡ ????? ፡ ቢያነፋ ፡ መርከብ ፡ ቢሰበር ቄሳር ፡ ስለኢየሱስ ፡ መስማቱ ፡ አይቀር አዝ:- እዚሁ ፡ እንድትቀር ፡ መንገድህን ፡ የዘጋ (፪x) ፡ ወገቡ ፡ ተወጋ መርዛማው ፡ እልፉኝት??? ፡ ትላንት ፡ የነደፈህ (፪x) ፡ ዛሬ ፡ ተራገፈ የያዝከው ፡ ኢየሱስ ፡ ለሌላው ፡ ተረፈ ለሌላ ፡ አለው ፡ መላ (፬x) ማእበሉን ፡ አልሰማም ፡ ነው ፡ ያለኝን ፡ ትቼ ፡ የጠራኝን ፡ ትቼ ሰይጣን ፡ ለምን ፡ ይሳቅ ፡ ውሃው ፡ ላይ ፡ ቀርቼ (፪x) አላማ ፡ አለኝ ፡ ማእበሉ ፡ አያሰጥመኝ አላማ ፡ አለኝ ፡ ማእበሉ ፡ አያስቀረኝ (፪x) ሰባት ፡ እጥፍ ፡ አድርገው ፡ እሳት ፡ አነደዱ ታላቁን ፡ መምህር ፡ ኢየሱስን ፡ ሊያስኪዱ ለጣኦት ፡ ከምሰግድ ፡ ይብላኝ ፡ ይሄ ፡ እሳት ስግደት ፡ የሚያምርብኝ ፡ ኢየሱሴ ፡ ፊት አዝ:- እዚሁ ፡ እንድትቀር ፡ መንገድህን ፡ የዘጋ (፪x) ፡ ወገቡ ፡ ተወጋ መርዛማው ፡ እልፉኝት??? ፡ ትላንት ፡ የነደፈህ (፪x) ፡ ዛሬ ፡ ተራገፈ የያዝከው ፡ ኢየሱስ ፡ ለሌላው ፡ ተረፈ ለሌላ ፡ አለው ፡ መላ (፬x) ማእበሉን ፡ አልሰማም ፡ ነው ፡ ያለኝን ፡ ትቼ ፡ የጠራኝን ፡ ትቼ ሰይጣን ፡ ለምን ፡ ይሳቅ ፡ ውሃው ፡ ላይ ፡ ቀርቼ (፪x) አላማ ፡ አለኝ ፡ ማእበሉ ፡ አያሰጥመኝ አላማ ፡ አለኝ ፡ ማእበሉ ፡ አያስቀረኝ (፬x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.