Loading
አዝ፦ በለሱን ፡ የተበቀ ፡ ፍሬዋን ፡ እንደሚበላ ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ ያመታል ፡ የሚበላ ፡ ከራሱ ፡ ተርፎ ፡ ለሌላ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ<፫ በመከራም ፡ ይጸናል ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ በወጀብ ፡ ንፋስ ፡ ውስት ፡ ሲያሳልፈን ለብዙ ፡ ዓለማው ፡ እያዘጋጀን መልካም ፡ ትፋች ፡ ፍሬ ፡ የሚበላ እንድሆንለት ፡ ለርሱ ፡ ስራ አዝ፦ በለሱን ፡ የተበቀ ፡ ፍሬዋን ፡ እንደሚበላ ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ ያመታል ፡ የሚበላ ፡ ከራሱ ፡ ተርፎ ፡ ለሌላ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ<፫ በመከራም ፡ ይጸናል ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ እግዚአብሔር ፡ይዋሽ ፡ ዘንድ ፡ ሰው ፡ አይደለም ለሚተብቁት ፡ አያሳፍርም ከራስ ፡ አልፎ ፡ የሚሆን ፡ ለሌላ አምላኬ ፡ ያደርጋል ፡ ማር ፡ ወለላ አዝ፦ በለሱን ፡ የተበቀ ፡ ፍሬዋን ፡ እንደሚበላ ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ ያመታል ፡ የሚበላ ፡ ከራሱ ፡ ተርፎ ፡ ለሌላ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ<፫ በመከራም ፡ ይጸናል ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ ሕይወቴ ፡ እንኮን ፡ ቢያልፍ ፡ በመከራ ብድራትን ፡ ቆትሮ ፡ የሚራራ አባት ፡ አለንና ፡ የሚያኮራ በጊዜው ፡ ውብ ፡ አድርጐ ፡ የሚሰራ አዝ፦ በለሱን ፡ የተበቀ ፡ ፍሬዋን ፡ እንደሚበላ ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ ያመታል ፡ የሚበላ ፡ ከራሱ ፡ ተርፎ ፡ ለሌላ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ<፫ በመከራም ፡ ይጸናል ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.