Loading
አዝ፦ ከማመልክህ ፡ ከአንተ ፡ በቀር ሌላ ፡ አምላክ ፡ አላውቅም ፡ (አላውቅም) (፪x) አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ጌታዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ንጉሤ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ተስፋዬም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ መድኃኒቴ የምታመንብህ ፡ ረዳቴ ወደ ፡ ቀኝም ፡ ወደ ፡ ግራም ፡ አልልም ከአንተ ፡ በቀር ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ አላውቅም (፪x) አዝ፦ ከማመልክህ ፡ ከአንተ ፡ በቀር ሌላ ፡ አምላክ ፡ አላውቅም ፡ (አላውቅም) (፪x) አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ጌታዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ንጉሤ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ተስፋዬም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም በክንፎችህ ፡ ጥላ ፡ ደስ ፡ ይለኛልና አምባ ፡ መጠጊያዬም ፡ ሆነኸኛልና በአንተ ፡ ሆኜ ፡ እፍረት ፡ አግኝቻለሁ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ እባርክሃለሁ (፪x) አዝ፦ ከማመልክህ ፡ ከአንተ ፡ በቀር ሌላ ፡ አምላክ ፡ አላውቅም ፡ (አላውቅም) (፪x) አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ጌታዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ንጉሤ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ጋሻዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ሳልናወጥ ፡ እኔ ፡ መቀመጤ ኤልሻዳይ ፡ በሆንከው ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ ጌታዬ ለእኔ ፡ አንተ ፡ ንህ ፡ ከማንም ፡ ይልቅ ከአንተ ፡ በቀር ፡ ትምክህት ፡ ከእኔ ፡ ይራቅ (፪x) አዝ፦ ከማመልክህ ፡ ከአንተ ፡ በቀር ሌላ ፡ አምላክ ፡ አላውቅም ፡ (አላውቅም) (፪x) አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ጌታዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ንጉሤ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ተስፋዬም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም በምህረትህ ፡ እንደ ፡ ንስር ፡ ተሸከምከኝ ስንቱን ፡ ውጣ ፡ ውረድ ፡ ጌታ ፡ አሳለፍከኝ ባገኘኝም ፡ በታላቅ ፡ መከራ ኃይል ፡ ሆንክልኝ ፡ አምላኬ ፡ እንዳልፈራ (፪x) አዝ፦ ከማመልክህ ፡ ከአንተ ፡ በቀር ሌላ ፡ አምላክ ፡ አላውቅም ፡ (አላውቅም) (፪x) አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ጌታዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ንጉሤ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም) ተስፋዬም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.