Loading
ለሚታመኑበት ፡ ተስፋ ፡ ላደረጉት በጊዜው ፡ ደርሶ ፡ ማሳረፍን ፡ ያውቃል እግዚአብሔር ፡ አይዋሽም ፡ ለቃሉ ፡ ይተጋል አዝ፦ ለእርሱ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ዘለዓለም (፪x) እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ከቶ ፡ ማንም ፡ የለም አሜን ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ዘለዓለም (፪x) ቢቆይ ፡ ቢዘገይም ፡ የሚቀድመው ፡ የለም ኦሆ ፡ ለልዑል ፡ እግዚአብሔር (፪x) በሠማይ ፡ በምድር ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር (፪x) አዝ፦ አሜን ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ዘለዓለም (፪x) እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ከቶ ፡ ማንም ፡ የለም እሰይ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ዘለዓለም (፪x) ቢቆይ ፡ ቢዘገይም ፡ የሚቀድመው ፡ የለም እንደ ፡ ትላንትናው ፡ ዛሬም ፡ ድንቅ ፡ ሊሰራ ኤልሻዳይ ፡ ነው ፡ እርሱ ፡ የሚያቅተው ፡ የለም ክንዱ ፡ አልደከመም ፡ ብርቱ ፡ ነው ፡ ዘለዓለም አዝ፦ ለእርሱ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ዘለዓለም (፪x) እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ከቶ ፡ ማንም ፡ የለም አሜን ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ዘለዓለም (፪x) ቢቆይ ፡ ቢዘገይም ፡ የሚቀድመው ፡ የለም ፅድቅን ፡ የሚወደው ፡ እግዚአብሔር ፡ ፃድቅ ፡ ነው ፍርድንም ፡ አያዛባም ፡ ማዳላት ፡ አያውቅም ሚዛኑ ፡ ትክክል ፡ እርሱ ፡ አይሳሳትም አዝ፦ ለእርሱ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ዘለዓለም (፪x) እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ከቶ ፡ ማንም ፡ የለም አሜን ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ዘለዓለም (፪x) ቢቆይ ፡ ቢዘገይም ፡ የሚቀድመው ፡ የለም ኦሆ ፡ ለልዑል ፡ እግዚአብሔር (፪x) በሠማይ ፡ በምድር ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር (፪x) አዝ፦ አሜን ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ዘለዓለም (፪x) እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ከቶ ፡ ማንም ፡ የለም እሰይ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ዘለዓለም (፪x) ቢቆይ ፡ ቢዘገይም ፡ የሚቀድመው ፡ የለም
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.