Loading
አዝ፦ በማለዳ ፡ ዋጀ ፡<፫ ሳይመሽብን ፡ ባረከን የፍራኦን ፡ መራው ፡ ወደ ፡ ትፋት ፡ መንገድ ድምጽህ ፡ ቀደመና ፡ አዳነን ፡ ከሞት ፍቅርህ ፡ አስደናቂ ፡ ለእኔ ፡ እጅግ ፡ ልዩ ፡ ነው ከአይምሮየ ፡ በላይ ፡ ሆኖልን ፡ ማየው አዝ፦ በማለዳ ፡ ዋጀ ፡<፫ ሳይመሽብን ፡ ባረከን ከሚተፋው ፡ ዓለም ፡ ማን ፡ ይታደገን መሽሽጊያ ፡ አለት ፡ ማን ፡ ሊሆነን እያልኩን ፡ ስጨነቅ ፡ ደርሰህ ፡ የኔ ፡ ጌታ ትብታቤን ፡ በሙሉ ፡ እስራቴን ፡ ፈታ አዝ፦ በማለዳ ፡ ዋጀ ፡<፫ ሳይመሽብን ፡ ባረከን ከሃቲያቴ ፡ በደምህ ፡ ጌታ ፡ አነጻሀን የመንግሥትህ ፡ ወራሽ ፡ ልጅህ ፡ አደረከን እጅግ ፡ ተደነኩን ፡ በመዳኔ ፡ ጌታ ከዚህ ፡ በላይ ፡ የለምና ፡ ለሰው ፡ እድል ፡ ፈንታ አዝ፦ በማለዳ ፡ ዋጀ ፡<፫ ሳይመሽብን ፡ ባረከን
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.