Loading
አዝ፦ አምልኮና ፡ ስግደት ፡ የተገባህ (የተገባህ) ፡ የተገባህ ፡ ነህ አልፋና ፡ ኦሜጋ ፡ መጀመሪያ (መጀመሪያ) ፡ መጨረሻ ፡ የለህ (፪x) (መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ ክቡር ፡ ነህ ፡ ቅዱስ ፡ ነህ ፡ ጌታ (መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ አመልክሃለሁኝ ፡ ጠዋት ፡ ማታ (መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ፈጣሪ (መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ እስትንፋሴ ፡ የነፍሴ ፡ ሰሪ አዕላፋት ፡ ቅዱስ ፡ የሚሉህ ሌት ፡ ተቀን ፡ የሚዘምሩልህ አንተ ፡ ነህ ፡ አምላኬ/ንጉሤ ፡ ገናና ላምልክህ/ላክብርህ ፡ ይገባሃልና (፪x) አዝ፦ አምልኮና ፡ ስግደት ፡ የተገባህ (የተገባህ) ፡ የተገባህ ፡ ነህ አልፋና ፡ ኦሜጋ ፡ መጀመሪያ (መጀመሪያ) ፡ መጨረሻ ፡ የለህ (፪x) (መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ ክቡር ፡ ነህ ፡ ቅዱስ ፡ ነህ ፡ ጌታ (መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ አመልክሃለሁኝ ፡ ጠዋት ፡ ማታ (መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ፈጣሪ (መንፈስ ፡ ቅዱስ) ፡ እስትንፋሴ ፡ የነፍሴ ፡ ሰሪ ዙፋንህ ፡ ከጥንት ፡ ጅምር ጽኑ ፡ ነው ፡ ማን ፡ ሊደፍረው ፡ ቀድሞ ግዛትህ ፡ የለው ፡ መጨረሻ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ የእኔ ፡ ጋሻ የሰላሜ ፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ የእረፍቴ ፡ ጌታ በአንተ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ አግኝቻለሁ ፡ እርካታ አመልክሃለሁ ፡ ሁልጊኤ ፡ ከነፍሴ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ንጉሤ ንጉሤ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ንጉሤ ወድሃለሁ ፡ እውድሃለሁ ፡ ወድሃለሁ ፡ እወድሃለሁ አምላኬ ፡ ነህ ፡ ንጉሤ ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ ሾሜሃለሁ የግሌ ፡ ነህ ፡ የራሴ ፡ ነህ ፡ አንተን ፡ መርጫለሁ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.