Loading
እንዴት ፡ አልፈዋለሁ ፡ ኡሁሁ ፡ ኡሁሁ ያልኩት ፡ መከራዬ ፡ አሃሃ ፡ አሃሃ እንደ ፡ ጠዋት ፡ ጤዛ ፡ አሃሃ ፡ አሃሃ በነነ ፡ ከላዬ (፪x) የሚያስፈራራኝ ፡ ኦሆ ፡ ከእግሬ ፡ ወደቀ እንተ ፡ ስትመጣ ፡ ጌታ ፡ ስፍራ ፡ ለቀቀ ፡ እኮ አንተ ፡ ከሰማይ ፡ አሃ ፡ አንዴ ፡ ካዘዝከው የማይደነግጥ ፡ ኦሆ ፡ የማይወድቅ ፡ ማን ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ምህረትህን ፡ እያሰብኩ ፡ ደስ ፡ ደስ ፡ እያለኝ (፪x) መከራዬን ፡ እረሳሁ ፡ ጌታ ፡ ስትጐበኘኝ ወጀቡ ፡ ፀጥ ፡ አለ በአንተ ፡ ብርታት ፡ አምላኬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት ባሕርም ፡ ተከፈለ በአንተ ፡ ብርታት ፡ ጌታዬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት አልችለውም ፡ ያልኩት በአንተ ፡ ብርታት ፡ አምላኬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት ወድቆልኝ ፡ አየሁት በአንተ ፡ ብርታት ፡ ጌታዬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት በአንተ ፡ ብርታት ፡ አምላኬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት የሥጋት ፡ መንገዴን ፡ ኡሁሁ ፡ ኡሁሁ የነፍሴን ፡ ሰቆቃ ፡ አሃሃ ፡ አሃሃ ዛሬ ፡ ተረት ፡ ሆነ ፡ ኡሁሁ ፡ ኡሁሁ ለቅሶዬም ፡ አበቃ (፪x) እኔም ፡ በቀኑ ፡ ተራ ፡ ደረሰኝ በክቡር ፡ እጅህ ፡ ጌታ ፡ ክቡር ፡ አረከኝ ያሰፈራራኝን ፡ ኦሆ ፡ አስፈራራኸው በምህረትህ ፡ ልቤ ፡ ደስ ፡ አለው (፪x) አዝ፦ ምህረትህን ፡ እያሰብኩ ፡ ደስ ፡ ደስ ፡ እያለኝ (፪x) መከራዬን ፡ እረሳሁ ፡ ጌታ ፡ ስትጐበኘኝ ወጀቡ ፡ ፀጥ ፡ አለ በአንተ ፡ ብርታት ፡ አምላኬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት ባሕርም ፡ ተከፈለ በአንተ ፡ ብርታት ፡ ጌታዬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት አልችለውም ፡ ያልኩት በአንተ ፡ ብርታት ፡ አምላኬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት ወድቆልኝ ፡ አየሁት በአንተ ፡ ብርታት ፡ ጌታዬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት በአንተ ፡ ብርታት ፡ አምላኬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት በእኩለ ፡ ሌሊት ፡ ኡሁሁ ፡ ኡሁሁ ባስፈሪው ፡ ጨለማ ፡ አሃሃ ፡ አሃሃ ማንም ፡ በሌለበት ፡ ኡሁሁ ፡ ኡሁሁ ቢጮሁ ፡ የሚሰማ (፪x) ድንገት ፡ ተገልጠህ ፡ ኦሆ ፡ ብርሃን ፡ ስትሆነኝ አስታውሳለሁ ፡ ጌታ ፡ ሰው ፡ ስታደርገኝ እያሰብኩትም ፡ ኦሆ ፡ ቸርነትህን ፡ አሃ ዘምረዋለሁ ፡ አሃ ፡ ምህረትህን (፪x) አዝ፦ ምህረትህን ፡ እያሰብኩ ፡ ደስ ፡ ደስ ፡ እያለኝ (፪x) መከራዬን ፡ እረሳሁ ፡ ጌታ ፡ ስትጐበኘኝ ወጀቡ ፡ ፀጥ ፡ አለ በአንተ ፡ ብርታት ፡ አምላኬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት ባሕርም ፡ ተከፈለ በአንተ ፡ ብርታት ፡ ጌታዬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት አልችለውም ፡ ያልኩት በአንተ ፡ ብርታት ፡ አምላኬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት ወድቆልኝ ፡ አየሁት በአንተ ፡ ብርታት ፡ ጌታዬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት በአንተ ፡ ብርታት ፡ አምላኬ ፡ በአንተ ፡ ብርታት
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.