Loading
በክርስቷስ ፡ አዲስ ፡ ሰዉ ፡ ነኝ ፡ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ ኃጥያት ፡ ማይገዛኝ ነፃ ፡ ሆንኮኝ ፡ ከኩነኔ ፡ በእርሱ ፡ ስራ ፡ አምኜ ፡ አዲስ ፡ ሰዉ ፡ ነኝ አዝ፦ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ የሌለብን ፡ ኃጥያት ሞት በመስቀሉ ፡ አምኛለሁ ፡ በእርሱ ፡ ፀድቂለሁ ከጨለማ ፡ አዉጥቶ ፡ በብርኃን ፡ ሊመራኝ በእምነት ፡ አፀደቀኝ ፡ የራሱ ፡ አረገኝ በክርስቶስ ፡ ስራ ፡ በመስቀሉ ፡ ሚስጥር በማሜኔ ፡ ብቻ ፡ ዳግም ፡ ተወለድኩኝ አዝ፦ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ የሌለብን ፡ ኃጥያት ሞት በመስቀሉ ፡ አምኛለሁ ፡ በእርሱ ፡ ፀድቂለሁ በነፃነት ፡ ልኖር ፡ ነፃ ፡ አዉጥቶኛል አልሰጋም ፡ ከእንጊዲህ ፡ ቃሉ ፡ ይመራኛል ፃድቅን ፡ እንደ ፡ አንበሳ ፡ ያለ ፡ ፍርኃት ፡ ይኖራል ይህ ፡ ነዉ ፡ ማንነቴ ፡ እዉነቱ ፡ ገብቶኛል አዝ፦ አዲስ ፡ ፍጥረት ፡ የሌለብን ፡ ኃጥያት ሞት በመስቀሉ ፡ አምኛለሁ ፡ በእርሱ ፡ ፀድቂለሁ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.