Loading
ሰማያት ፡ ያንተን ፡ ክብር ፡ ያወራሉ ምድርም ፡ ትልቅነቱን ፡ ይመሰክራሉ አእዋፍ ፡ በቋንቋቸዉ ፡ ይዘምራሉ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ እያሉ አዝ፦ ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ ትልቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ ፡ ትልቅ ማስፈራትህ ፡ ሞገስህ ማን ፡ ይቆማል ፡ በፊትህ ኃልህ ፡ ብዙ ፡ ስልጣንህ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ አዝ፦ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ የምትገኝ ፡ ሁሉ ፡ ስፍራ ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ የእጅህ ፡ ስራ አይመረመር ፡ እዉቀትህ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነህ አዝ፦ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ ትልቅ ፡ እግዚአብሔር ፡ አንተ ቅዱስ…ቅዱስ ኃያል….ኃያል ቅዱስ…ቅዱስ ኃያል…ኃያል ቅዱስ…ቅዱስ ኃያል…ኃያል ቅዱስ…ቅዱስ ኃያል…ኃያል
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.