Loading
አዝ፡-አምጡ ፡ በገና ፡ ምክንያት ፡ አለኝ ፡ ለመደርደር መዳኔ ፡ ብቻ ፡ በቂ ፡ ነዉ ፡ ለእኔ ፡ ለመዘመር (፪x) አረሳዉም ፡ እኔ ፡ ያኔ ፡ ለእኔ ፡ የሞተዉ ፡ ስለ ፡ እኔ እንደዉ ፡ ቀላል ፡ አይደል ፡ ይሄ ፡ ሚስጥር ፡ የዳንኩበት ፡ ቀኔ ከዚህ ፡ ሌላ ፡ ደስታ ፡ የለም ፡ ለእኔ ፡ ልጁ ፡ የመሆኔ ድስ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ ይሄን ፡ ሳስብ ፡ በቂ ፡ ነዉ ፡ መዳኔ ተነሺ ፡ ይለኛል ፡ ለጌታ ፡ ዘምሪ ፡ ያደረገልሽን ማዳኑን ፡ አዉሪ ፡ ከበሮ ፡ ይመታ ፡ በገናዉ ይደርደር ፡ ምስጋዉን ፡ አምጡ ፡ ለስሙ ፡ ይዘመር እንደ ፡ እኔ ፡ ያሉ ፡ ይዘምሩ ከሞት ፡ የዳኑ ፡ ይዘምሩ ለምስጋና ፡ ኑ ፡ ይዘምሩ ለእርሱ ፡ ዘምሩ ፡ ይዘምሩ (፪x) አዝ፡-አምጡ ፡ በገና ፡ ምክንያት ፡ አለኝ ፡ ለመደርደር መዳኔ ፡ ብቻ ፡ በቂ ፡ ነዉ ፡ ለእኔ ፡ ለመዘመር (፪x) ሰላሜን ፡ ሊያጠፋ ፡ ሊሰርቀኝ ፡ ጠላቴ ፡ ቢዞርም ዉስጤ ፡ ተደላድሏል ፡ ተደግፎ ፡ በእግዚአብሔር የሚታየዉ ፡ ነገር ፡ የሚሰማዉ ፡ አይደል ፡ ማስረጃዬ እንደ ፡ ወንዝ ፡ የሚፈስ ፡ ደስታ ፡ አለኝ ፡ ይምስገን ፡ ጌታዬ ተነሺ ፡ ይለኛል ፡ ለጌታ ፡ ዘምሪ ፡ ያደረገልሽን ማዳኑን ፡ አዉሪ ፡ ከበሮ ፡ ይመታ ፡ በገናዉ ይደርደር ፡ ምስጋዉን ፡ አምጡ ፡ ለስሙ ፡ ይዘመር እንደ ፡ እኔ ፡ ያሉ ፡ ይዘምሩ ከሞት ፡ የዳኑ ፡ ይዘምሩ ለምስጋና ፡ ኑ ፡ ይዘምሩ ለእርሱ ፡ ዘምሩ ፡ ይዘምሩ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.