Loading
አዝ፦ ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ ዓላዛር ፡ ሞተ ፡ አዝነዉ ፡ ቀበሩት ፡ ዘገየ ፡ የሚጠብቁት ተስፋ ፡ የለዉም ፡ ብለዉ ፡ ተቀምጠዉ ፡ ሸተተ ፡ አራት ፡ ቀን ፡ ሆነዉ መጣ ፡ እየሱስ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ የሞተን ፡ ነገር ፡ ሚያስነሳ ና ፡ ዉጣ ፡ አለዉ ፡ ዓላዛር ፡ ወቷል ፡ ይችላል ፡ ዛሬም ፡ ይሰራል አዝ፦ ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ በሰዉ ፡ አይምሮ ፡ ያለቀ ፡ ነገር ፡ መፍትሔ ፡ ያጣ ፡ የነበር የማይከት ፡ እየተዘጋ ፡ ቢመስልም ፡ ከቶ ፡ ማይነጋ ከሰለሞን ፡ የሚልጥ ፡ ጌታ ፡ እንቆቅልሽ ፡ የሚፈታ ከእኛ ፡ ጋር ፡ አለ ፡ ድንቅ ፡ እየሰራ ፡ ጨለማን ፡ ሁሉ ፡ እያበራ አዝ፦ ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ ትችላለህ ፡ ትችላለህ ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ የደራረቁ ፡ አጥንቶች ፡ ሁሉ ፡ ተበታትነዉ ፡ የነበሩ ትነቢት ፡ ሲነገር ፡ ቃሉን ፡ ሲሰሙ ፡ ተነስተዉ ፡ በእግራቸዉ ፡ ቆሙ ቃሉን ፡ አምኜ ፡ በሞተዉ ፡ ነገር ፡ ይችላል ፡ ብዬ ፡ ስናገር ኃይላለዉ ፡ ቃሉ ፡ ዛሬም ፡ ይሰራል ፡ ለሞተዉ ፡ ሕይወት ፡ ይሰጣል እዉሩ ፡ በርቷል ፡ ዲዳዉ ፡ ተናግሯል ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ የሞተዉ ፡ ነገር ፡ ዛሬም ፡ ይነሳል ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ እዉሩ ፡ በርቷል ፡ ዲዳዉ ፡ ተናግሯል ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ የሞተዉ ፡ ነገር ፡ ዛሬም ፡ ይነሳል ፡ ሁሉን ፡ ትችላለህ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.