Loading
አዝ፦ እዉነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነህ ፡ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ እዉነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነህ ፡ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ እዉነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ መልካም ፡ እረኛ ፡ ሚጠብቀኝ ፡ ስለ ፡ እኔ ፡ የማይተኛ የሚረዳኝ ኦሆ ኦሆ..ሆ የልብ ጓደኛዬ ፡ ወዳጄ ነህ ከስትንፋሴ ፡ ይልቅ ነህ ፡ የምትቀርበኝ ፡ አባቴ ፡ ነህ ኦሆ ኦሆ..ሆ ኦሆ ኦሆ..ሆ እዉነተኛ……..ወዳጅነህ ብጠፋም ፡ ሚፈልገኝ ፡ ብወድቅ ፡ የሚያነሳኝ አ ፡ አቅሜ ፡ ነዉ ፡ በድካሜ ፡ እየሱስ ፡ የልቤ ፡ ነህ አንተ ፡ ለእኔ ሳዝን ፡ የሚያጽናናኝ ፡ እንባዬን ፡ የሚያብስልኝ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ ሰላም ፡ እረፍቴ ፡ የልቤ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ለእኔ አዝ፦ እዉነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነህ ፡ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ እዉነተኛ ፡ ወዳጄ ፡ ነህ ፡ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ እዉነተኛ ፡ ወዳጅ ፡ ነህ ፡ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ እዉነተኛ ፡ አፍቃሪ ፡ ነህ ኡኡኡኦ……ኡኡኦኦ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.