Loading
አዝ፦ ጠቢባኖች ፡ አዋቂዎች ፡ ተምረናል ፡ ያሉ ኃይልህን ፡ ለማወቅ ፡ ግን ፡ ከቶውን ፡ አልቻሉም ለደካማው ፡ ለታናሹ ፡ ጥበብን ፡ ሞላኸው በኖረበት ፡ ምድር ፡ ሞገስ ፡ ሞገስ ፡ አለበስከው መች ፡ በራሴ ፡ በጉልበት ፡ እኔ ፡ እዚህ ፡ መድረሴ አውቀዋለሁ ፡ በኢየሱስ ፡ ነው ፡ ያማረው ፡ ሕይወቴ (፪x) አሁንማ ፡ በዛ ፡ በዛ ፡ ቸርነቱ ተቆጥሮ ፡ አይዘለቅ ፡ የጌታ ፡ ምህረቱ ፡ የእርሱ ፡ ቸርነቱ (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ በቀር ፡ ሰው ፡ እንዴት ፡ ይኖራል ሲወጣ ፡ ሲገባ ፡ በማን ፡ ይታመናል ኧረ ፡ እኔስ ፡ አይሆንልኝ ፡ ያለ ፡ ጌታ ከቶ ፡ አልውልም ፡ አላድርም ፡ ስሙን ፡ ሳልጠራ ቅር ፡ ቅር ፡ ቅር ፡ ይለኛል አባቴ ፡ አይደለ ፡ እርሱ ፡ ይርበኛል ፡ ይናፍቀኛል ድምጹ ፡ ምግቤ ፡ ነው ፡ ያበረታታኛል ኢየሱስ ፡ ለኔ ፡ ሞገስ ፡ ሆኖኛል ስሙን ፡ ስጠራ ፡ እጅግ ፡ ያኮራኛል ማይነቃነቅ ፡ ጽኑ ፡ ግንብ ፡ ሆኖኛል እውነት ፡ ነው ፡ የምትሉ ፣ ፍቅር ፡ ነው ፡ የምትሉ ጌታ ፡ ነው ፡ የምትሉ ፣ ከኔ ፡ ጋር ፡ እልል ፡ በሉ እውነት ፡ ነው ፡ የምትሉ ፣ ጌታ ፡ ነው ፡ የምትሉ አባት ፡ ነው ፡ የምትሉ ፣ ከኔ ፡ ጋር ፡ እልል ፡ በሉ አዝ፦ ጠቢባኖች ፡ አዋቂዎች ፡ ተምረናል ፡ ያሉ ኃይልህን ፡ ለማወቅ ፡ ግን ፡ ከቶውን ፡ አልቻሉም ለደካማው ፡ ለታናሹ ፡ ጥበብን ፡ ሞላኸው በኖረበት ፡ ምድር ፡ ሞገስ ፡ ሞገስ ፡ አለበስከው መች ፡ በራሴ ፡ በጉልበት ፡ እኔ ፡ እዚህ ፡ መድረሴ አውቀዋለሁ ፡ በኢየሱስ ፡ ነው ፡ ያማረው ፡ ሕይወቴ (፪x) አሁንማ ፡ በዛ ፡ በዛ ፡ ቸርነቱ ተቆጥሮ ፡ አይዘለቅ ፡ የጌታ ፡ ምህረቱ ፡ የእርሱ ፡ ቸርነቱ (፪x) ከእግዚአብሔር ፡ በቀር ፡ ሰው ፡ እንዴት ፡ ይኖራል ሲወጣ ፡ ሲገባ ፡ በማን ፡ ይታመናል ኧረ ፡ እኔስ ፡ አይሆንልኝ ፡ ያለ ፡ ጌታ ከቶ ፡ አልውልም ፡ አላድርም ፡ ስሙን ፡ ሳልጠራ ቅር ፡ ቅር ፡ ቅር ፡ ይለኛል አባቴ ፡ አይደለ ፡ እርሱ ፡ ይርበኛል ፡ ይናፍቀኛል ድምጹ ፡ ምግቤ ፡ ነው ፡ ያበረታታኛል ኢየሱስ ፡ ለኔ ፡ ሞገስ ፡ ሆኖኛል ስሙን ፡ ስጠራ ፡ እጅግ ፡ ያኮራኛል ማይነቃነቅ ፡ ጽኑ ፡ ግንብ ፡ ሆኖኛል እውነት ፡ ነው ፡ የምትሉ ፣ ፍቅር ፡ ነው ፡ የምትሉ ጌታ ፡ ነው ፡ የምትሉ ፣ ከኔ ፡ ጋር ፡ እልል ፡ በሉ እውነት ፡ ነው ፡ የምትሉ ፣ ጌታ ፡ ነው ፡ የምትሉ አባት ፡ ነው ፡ የምትሉ ፣ ከኔ ፡ ጋር ፡ እልል ፡ በሉ አምናም ፡ ስገረም ፡ ስደነቅ ፣ ዘንድሮ ፡ መጣ ፡ በእጥፍ ከርሱ ፡ ጋር ፡ መሆን ፡ ተስማምቶኛል ፣ እንደ ፡ መህልቅ ፡ ፍቅሩ ፡ ይዞኛል ወዲህ ፡ ወዲያ ፡ አልል ፡ ተመችቶኛል (፪x) ምቹ ፡ ነው ፡ የምትሉ ፣ አባት ፡ ነው ፡ የምትሉ እንደ ፡ እናት ፡ ነው ፡ የምትሉ ፣ ከኔ ፡ ጋር ፡ እልል ፡ በሉ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.