Loading
የእግዚአብሔር ፡ ጊዜ ፡ የተወደደ ደረሰ ፡ ለእኔ ፡ እርሱ ፡ የፈቀደው የማጨድ ፡ ጊዜ ፡ የመከር ፡ ዘመን መጥቷል ፡ ከፊቴ ፡ የመከናወን (፪x) እግዚአብሔር ፡ ያለው ፡ ይሆናል አትችልም ፡ አይሆንም ፡ የሚለው ፡ የታል (፪x) ዘመን ፡ መጣ ፡ ለእኔ (፰x) ያላየሁትን ፡ ባይኔ ፡ የማይበት ፡ ያልሰማሁትን ፡ የምሰማበት በህልውናው ፡ ምጥለቀለቅበት ፡ ክብሩን ፡ እያየሁ ፡ የማመልክበት (፪x) ይሆናል ፡ ያለው ፡ ይሆናል አትችልም ፡ አይሆንም ፡ የሚለው ፡ የታል (፪x) ከላይ ፡ ከላይ ፡ ከላይ ፡ ከላይ (፪x) ምህረቱን ፡ ለእኔ ፡ ሊያሳይ ፡ መንፈሱ ፡ መጣ ፡ ከላይ ፡ ከላይ (፪x) ከላይ ፡ ከላይ ፡ ከላይ ፡ ከላይ (፪x) ምህረቱን ፡ ለእኔ ፡ ሊያሳይ ፡ አባቴ ፡ መጣ ፡ ከላይ ፡ ከላይ (፪x) እኔ ፡ የሚገርመኝ ፡ እኔ ፡ የሚደንቀኝ ይህ ፡ ግዙፍ ፡ ሰማይ ፡ ይህ ፡ ግዙፍ ፡ ምድር ሌላ ፡ አልተናገርክ ፡ ሌላ ፡ አላልካቸው በአንድ ፡ ቃል ፡ ብቻ ፡ አጸናሃቸው (፪x) እግዚአብሔር ፡ ያለው ፡ ይሆናል አትችልም ፡ አይሆንም ፡ የሚለው ፡ የታል (፪x) ሌሊቱን ፡ ሙሉ ፡ ቢጥር ፡ ቢደክም መረቡ ፡ ባዶ ፡ ዓሣ ፡ የለውም ኢየሱስ ፡ መጥቶ ፡ ካልተናገረው ፈቀቅ ፡ በልና ፡ ወደጥልቁ ፡ ጣለው (፪x) እንዳለው ፡ መረቡ ፡ ሞላ ተዐምር ፡ ነው ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ የሰራው ፡ ስራ (፪x) ከላይ ፡ ከላይ ፡ ከላይ ፡ ከላይ (፪x) ምህረቱን ፡ ለእኔ ፡ ሊያሳይ ፡ መንፈሱ ፡ መጣ ፡ ከላይ ፡ ከላይ (፪x) ከላይ ፡ ከላይ ፡ ከላይ ፡ ከላይ (፪x) ምህረቱን ፡ ለእኔ ፡ ሊያሳይ ፡ አባቴ ፡ መጣ ፡ ከላይ ፡ ከላይ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.