Loading
አዝ:- ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ጌታችን ፡ ተመስገን በእውነት ፡ ተመስገን ፡ ከልባችን ፡ ተመስገን (፪x) ሕዝቡን ፡ በምድረ ፡ በዳ ፡ የመራ ቀን ፡ በደመና ፡ አምድ ፡ ሌሊት ፡ በእሳት ፡ አምድ ዛሬም ፡ በዚህ ፡ አለ ፡ ሊመራ ፡ ሊያሳድግ እባክህ ፡ አትሂድ ፡ በራስህ ፡ መንገድ (፫x) አዝ:- ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ጌታችን ፡ ተመስገን በእውነት ፡ ተመስገን ፡ ከልባችን ፡ ተመስገን (፪x) ዳንኤል ፡ በእግዚአብሔር ፡ ፊት ፡ መስኮት ፡ በሩን ፡ ከፍቶ ይጸልይ ፡ ጀመረ ፡ ለአምላክ ፡ ተንበርክኮ ጠላትም ፡ ሊያጠፋው ፡ ምክርን ፡ ሁሉ ፡ መክሮ በጉድጓድ ፡ ውስጥ ፡ ጣለው ፡ በቃ ፡ አለቀ ፡ ብሎ ከእሱ ፡ ጋራ ፡ ያለው ፡ ከሁሉም ፡ ይበልጣል በአንበሳ ፡ መካከል ፡ እንቅልፍን ፡ ይሰጣል አንተን ፡ የሚያስፈራህ ፡ ዛሬ ፡ የትኛው ፡ ነው እባክህ ፡ በርሱ ፡ ታመን ፡ እርሱ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ ነው (፫x) ከዘመን ፡ ዘመን ፡ አሸጋግሮ ፡ አመታቶችን ፡ አሳልፎ ቀኖቹን ፡ በመልካም ፡ ለውጦ እዚህ ፡ ደረስኩኝ ፡ በጌታ ፡ ምህረቱ ፡ በዝቶ እዚህ ፡ ደረስኩኝ ፡ በኢየሱስ ፡ ምህረቱ ፡ በዝቶ (፪x) ጠላት ፡ ያሰበው ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ አልሆነም ፡ እቅዱም ፡ ከቶ ፡ አልተከናወነም እግዚአብሔርን ፡ ለሚወዱ ፡ እንደ ፡ ሃሳቡም ፡ ለተጠሩ ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ ለመልካም እንደሚደረግ ፡ እኔ ፡ አወቅኩ ፡ እንደሚደረግ ፡ ተረዳሁ (፪x) እስኪ ፡ ያለፈ ፡ ሰው ፡ የታል ፡ የተሸጋረ አሮጌው ፡ ልብሱ ፡ በአዲስ ፡ የተቀየረ ጭጋግ ፡ ጨለማው ፡ እንደጉም ፡ የተበተነ ሆ ፡ ይበል ፡ በምስጋና ፡ ይግባ ፡ ወደ ፡ መቅደሱ ለጌቶች ፡ ጌታ ፡ ይዘምር ፡ ያምጣ/ያግባ ፡ ስለቱን (፪x) ዝም ፡ ብዬ ፡ እዘምራለሁ ለኔ ፡ የሚያስብ ፡ ጌታ ፡ አግኝቻለሁ (፪x) ነገንም ፡ በርሱ ፡ እረማመዳለሁ ፡ ሹመት ፡ ከፍታን ፡ ከፊቴ ፡ እያየሁ ነገንም ፡ በርሱ ፡ እረማመዳለሁ ፡ በተራራ ፡ ላይ ፡ እቀመጣለሁ ነገንም ፡ በርሱ ፡ እረማመዳለሁ ፡ ትልቅነቱን ፡ እናገራለሁ አንድ ፡ ጌታ ፡ አንድ ፡ አምላክ ፡ አንድ ፡ ወዳጅ ፡ አለ ለዓለም ፡ ቤዛ ፡ መድህን ፡ መልስም ፡ የሆነ (፪x) እርሱ ፡ ነው ፡ ቤቴን ፡ የለወጠው ታሪኬን ፡ ከስር ፡ የገለበጠው (፪x) በአዲሱ ፡ አቅማዳ ፡ አዲስ ፡ የወይን ፡ ጠጅ ሞልቶ ፡ ይፈሳል ፡ ከኔ ፡ ወደ ፡ ደጅ ያረካል ፡ እርሱ ፡ እኔ ፡ ረክቻለሁ ግቡና ፡ ጠጡ ፡ ጋብዣችኋለሁ (፪x) ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ኢየሱስ ፡ መልስ ፡ ነው (፪x) ወግ ፡ ማዕረግ ፡ በርሱ ፡ ነው (፯x) ከዘመን ፡ ዘመን ፡ አሸጋግሮ ፡ አመታቶችን ፡ አሳልፎ ቀኖቹን ፡ በመልካም ፡ ለውጦ እዚህ ፡ ደረስኩኝ ፡ በጌታ ፡ ምህረቱ ፡ በዝቶ እዚህ ፡ ደረስኩኝ ፡ በኢየሱስ ፡ ምህረቱ ፡ በዝቶ ጠላት ፡ ያሰበው ፡ በኔ ፡ ላይ ፡ አልሆነም ፡ እቅዱም ፡ ከቶ ፡ አልተከናወነም እግዚአብሔርን ፡ ለሚወዱ ፡ እንደ ፡ ሃሳቡም ፡ ለተጠሩ ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ ለመልካም እንደሚደረግ ፡ እኔ ፡ አወቅኩ ፡ እንደሚደረግ ፡ ተረዳሁ (፪x) እስኪ ፡ ያለፈ ፡ ሰው ፡ የታል ፡ የተሸጋረ አሮጌው ፡ ልብሱ ፡ በአዲስ ፡ የተቀየረ ጭጋግ ፡ ጨለማው ፡ እንደጉም ፡ የተበተነ ሆ ፡ ይበል ፡ በምስጋና ፡ ይግባ ፡ ወደ ፡ መቅደሱ ለጌቶች ፡ ጌታ ፡ ይዘምር ፡ ያግባስለቱን (፪x) ዝም ፡ ብዬ ፡ እዘምራለሁ ለኔ ፡ የሚያስብ ፡ ጌታ ፡ አግኝቻለሁ (፪x) ነገንም ፡ በርሱ ፡ እረማመዳለሁ ፡ ሹመት ፡ ከፍታን ፡ ከፊቴ ፡ እያየሁ ነገንም ፡ በርሱ ፡ እረማመዳለሁ ፡ በተራራ ፡ ላይ ፡ እቀመጣለሁ ነገንም ፡ በርሱ ፡ እረማመዳለሁ ፡ ትልቅነቱን ፡ እናገራለሁ አንድ ፡ ጌታ ፡ አንድ ፡ አምላክ ፡ አንድ ፡ ወዳጅ ፡ አለ ለዓለም ፡ ቤዛ ፡ መድህን ፡ መልስም ፡ የሆነ (፪x) እርሱ ፡ ነው ፡ ቤቴን ፡ የለወጠው ታሪኬን ፡ ከስር ፡ የገለበጠው (፪x) በአዲሱ ፡ አቅማዳ ፡ አዲስ ፡ የወይን ፡ ጠጅ ሞልቶ ፡ ይፈሳል ፡ ከኔ ፡ ወደ ፡ ደጅ ያረካል ፡ እርሱ ፡ እኔ ፡ ረክቻለሁ ግቡና ፡ ጠጡ ፡ ጋብዣችኋለሁ (፪x) ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ኢየሱስ ፡ መልስ ፡ ነው (፪x) ወግ ፡ ማዕረግ ፡ በርሱ ፡ ነው (፯x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.