Loading
አንተ ፡ ከወደድከኝ ፡ የሚጠላኝ ፡ ማነው (፪x) አንተ ፡ ካጸደከኝ ፡ የሚከሰኝ ፡ ማነው (፪x) አንተ ፡ ከወደድከኝ ፡ የሚጠላኝ ፡ ማነው (፪x) አንተ ፡ ካጸደከኝ ፡ የሚከሰኝ ፡ ማነው (፪x) ማነው ፣ ማነው (፫x) ስሙን ፡ አከብራለሁ ፡ ይህን ፡ ጌታ ቀንበሬን ፡ ሰባብሮ ፡ እኔን ፡ ፈታ (፪x) ኀጢአቴም ፡ ተሻረ ፡ ተወገዷል ምህረቱን ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ አግኖታል (፪x) አሃሃሃሃሃ ፡ ምህረቱ ፡ ለእኔ ፡ ነው (፬x) አዝ፦ ምህረትህ ፡ በዝቶልኝ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x) እጅህ ፡ ስለያዘኝ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x) ምህረትህ ፡ በዝቶልኝ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x) እጅህ ፡ ስለያዘኝ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x) ጠላቴን ፡ ከእግሬ ፡ ስር ፡ ጥሎልኛል እግዚአብሔር ፡ ሞገሴ ፡ ሆኖልኛል (፪x) ድንቁን ፡ አወራለሁ ፡ በዘመኔ ድጋፌ ፡ ነው ፡ ጌታ ፡ መድህኔ (፪x) አሃሃሃሃሃ ፡ ምህረቱ ፡ ለእኔ ፡ ነው (፬x) አዝ፦ ምህረትህ ፡ በዝቶልኝ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x) እጅህ ፡ ስለያዘኝ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x) አባት ፡ ስለሆንከኝ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x) እጅህ ፡ ስለያዘኝ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x) ምድርና ፡ ሞላዋ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ናት ዓለምን ፡ በፍቅሩ ፡ የሚመራት (፪x) ስለወደደንም ፡ አድኖናል ማንም ፡ አይከሰንም ፡ አጽድቆናል (፪x) አሃሃሃሃሃ ፡ ምህረቱ ፡ ለአንተ ፡ ነው (፬x) አሃሃሃሃሃ ፡ ምህረቱ ፡ ለአንቺ ፡ ነው (፬x) አሃሃሃሃሃ ፡ ምህረቱ ፡ ለእኛ ፡ ነው (፬x) አሃሃሃሃሃ ፡ ምህረቱ ፡ ለእኔ ፡ ነው (፬x) አዝ፦ ምህረትህ ፡ በዝቶልኝ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x) እጅህ ፡ ስለያዘኝ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x) አባት ፡ ስለሆንከኝ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x) ምህረትህ ፡ ገኖልኝ ፡ ነው ፡ መኖሬ (፫x) አንተ ፡ ከወደድከኝ ፡ የሚጠላኝ ፡ ማነው (፪x) አንተ ፡ ካጸደከኝ ፡ የሚከሰኝ ፡ ማነው (፪x) አንተ ፡ ከወደድከኝ ፡ የሚጠላኝ ፡ ማነው (፪x) አንተ ፡ ካጸደከኝ ፡ የሚከሰኝ ፡ ማነው (፪x) ማነው ፣ ማነው (፫x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.