Loading
ቤቴን በሠላም በደግነትህ ህይወቴን ሞላው ድንቅ በረከትህ ቤቴን በሠላም በደግነትህ ህይወቴን ሞላው ድንቅ በረከትህ አልቆጥብ አልቀንስ ያረከውን ላዉራ ታምራትህ በዝቷል የማዳንህ ስራ የማዳንህ ስራ አልቆጥብ አልቀንስ አሀሀሀ ያረከውን ላዉራ አሀሀሀ ታምራትህ በዝቷል የማዳንህ ስራ የማዳንህ ስራ በእንጀራ እና በውሀ ብቻ መች ይኖራል እዚ ምድር ላይ የኔስ ልብ የሚያርፈው የሚያርፈው የሱን ክብር ሲያይ በእንጀራ እና በውሀ ብቻ መች ይኖራል እዚ ምድር ላይ የኔስ ልብ የሚያርፈው የሚያርፈው የሱን ክብር ሲያይ ሠው በሀብቱ ብዛት ለፍቶ ባከማቸዉ ህይወቱ አይለካ ድጋፍ በሚሆነው በእግዚአብሔር ይሻላል ቢመካ ሠው በሀብቱ ብዛት ለፍቶ ባከማቸዉ ህይወቱ አይለካ ድጋፍ በሚሆነው በእግዚአብሔር ይሻላል ቢመካ የነፍሴን እርሃብ አሀሀሀ ብር ወርቅ ላይሞላው አሀሀሀ ሌተቀን ቢለፋ ጎዶሎው ብዙ ነው ጎዶሎው ብዙ ነው ማልጄ በፊቱ አምላኬ እለዋለሁ ባማረ ምስጋና አይጓደልበት አምልኮ ክብር የሱ ነውና ማልጄ በፊቱ አምላኬ እለዋለሁ ባማረ ምስጋና አይጓደልበት አምልኮ ክብር የሱ ነውና ላንተ ይሁን አምልኮ ላንተ ይሁን ምስጋና ይገባሀልና ጌታዬ ይገባሀልና ይገባሀልና ወዳጄ ይገባሀልና
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.