Loading
ሰው አይረሳም ጌታ ሰው አይረሳም ኢየሱስ እንደ ሰው አይደለም ጌታ እንደ ሰው አይደለም ኢየሱስ እንደ ሰው አይደለም ጌታ እንደ ሰው አይደለም ኢየሱስ ፍቅሩ አይቀዘቅዝ ወረት አያውቀው እንደ ጌታ ያለ የትም አይገኝም የተናገረውን ቃሉን ይፈጽማል ተናግሮ ማድረግ እሱ ብቻ ያውቃል ማክበርና ማንሳት ጌታ ያውቅበታል እሱን የተጠጋ የቱ መሽቶበታል እንደ ንጋት ብርሃን ክብሩ እየጨመረ አቀማጥሎ ያኖራል እንዲህ እያከበረ የቱነው የተረሳ ማነው የሚጸጸት ሳይታሰብ ኖሮ ጊዜው ያለፈበት የተጣለውን ይልቅ ከፍ ከፍ አድርጐ ደስታ ይሰጠዋል እንባን ከዓይኑ ጠርጐ አይጠረጠርም ይታመናል እንጂ እንኳን ቤቱ ኖሮ አድጐ በእሱ እጅ ያሳልፍለታል ዘመኑን በተድላ እርዳኝ ብሎ መጥቶ የቱ ሰው ተጐዳ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.