Loading
አንተን ከአገኘ ሰው ምን ይሆናል አሃሃ (2x) አንተን ከያዘ ሰው ምን ይሆናል አሃሃ (2x) የልቤ ማረፊያ ነህ የማምለጫ አለቴ እኮራብሃለሁኝ ኢየሱስ መድሃኒቴ (2x) አባትስ ማለት እንደ አንተ ነው ወዳጅስ ማለት እንደ አንተ ነው አሳድገኽኛል ከእጅህ እየበላሁ ሰው የሆንኩት በአንተ ነው ይህንን ልቤ አልረሳው (4x) አንተን ከአገኘ ሰው ምን ይሆናል (2x) አንተን ከያዘ ሰው ምን ይሆናል (2x) የልቤ ማረፊያ ነህ የማምለጫ አለቴ እኮራብሃለሁኝ ኢየሱስ መድሃኒቴ (2x) ዘመን ሲከፋ ሲቀያየር አንተ ግን ያው ነህ እግዚአብሔር ፀጋህ አልጐደለ ለእኔ ለልጅህ ቤትህ ያገባኛል አባብሎ ምህረትህ (4x) አንተን ከአገኘ ሰው ምን ይሆናል አሃሃ (2x) አንተን ከያዘ ሰው ምን ይሆናል አሃሃ (2x) የልቤ ማረፊያ ነህ የማምለጫ አለቴ እኮራብሃለሁኝ ኢየሱስ መድሃኒቴ (2x) አትለዋወጥ ጠዋት ማታ ፊትህ አይጠቁር የእኔ ጌታ አልቆረቆረኝም ትከሻህ ጌታዬ ተመችተኽኛል አንተ ነህ አለኝታዬ (4x) አንተን ከአገኘ ሰው ምን ይሆናል አሃሃ (2x) አንተን ከያዘ ሰው ምን ይሆናል አሃሃ (2x) የልቤ ማረፊያ ነህ የማምለጫ አለቴ እኮራብሃለሁኝ ኢየሱስ መድሃኒቴ (2x) ሰማይ ምድርንም ትገዛለህ የፈቀድከውን ታደርጋለህ አንዳች አላጣሁም በስምህ ለምኜ ፊቴ አላፈረም እጅህን ታምኜ (4x) አንተን ከአገኘ ሰው ምን ይሆናል አሃሃ (2x) አንተን ከያዘ ሰው ምን ይሆናል አሃሃ (2x) የልቤ ማረፊያ ነህ የማምለጫ አለቴ እኮራብሃለሁኝ ኢየሱስ መድሃኒቴ (2x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.