Loading
እንዴት ፡ ብዬ ፡ ነው ፡ ነፍሴን ፡ የማሳርፋት ከገቺዎች ፡ ድምጽ ፡ በፍርሃት ፡ ከሚያሳቅቋት ሊያከስሙኝ ፡ ሲሉ ፡ ሊጥሉኝ ፡ እንዳልነሳ እጠራሃለው ፡ እረፍቴ ፡ ሆይ ፡ ና ፡ ተነሳ እየኝ ፡ እባክህ ፡ በጭንቀት ፡ መሃል ፡ ስዳፋ እግሬ ፡ ታፈትልክ ፡ በምሕረትህ ፡ ተደግፋ ፈጥነህ ፡ አክመኝ ፡ ከበረታው ፡ ድብታዬ የተጫነኝን ፡ ሸክሜን ፡ አንሳው ፡ ከላዬ መድኃኒቴ ፡ ሆይ ፡ ፈውሴ ፡ ነህ ፡ እና ፡ ብርታቴ ና ፡ ልዳንብህ ፡ ልታክም ፡ ከቁስለቴ (፪x) መድኃኒቴ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.