Loading
በቅድሚያ ፡ ነብያት ፡ የተናገሩለት ስለእርሱ ፡ ሚያወራ ፡ መጽሐፉ ፡ ቢገለጥ እግዚአብሔርም ፡ አለ ፡ ልጄ ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ስሙት እናቱ ፡ ማርያምም ፡ ሚላችሁን ፡ አድምጡ አዝ፦ አማላጄ ፡ ኢየሱሴ ፡ ነው (፬x) ኢየሱሴ ፡ ነው ፤ ኢየሱሴ ፡ ነው (፬x) ሌሎች ፡ ፍጥረታቶች ፡ አማላጅ ፡ ሚባሉ እስቲ ፡ እንያቸው ፡ መስቀል ፡ ላይ ፡ ከዋሉ በቀራኒዮ ፡ መስቀል ፡ የሞተው ፡ ስለእኛ ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ የሰው ፡ ልጅ ፡ መዳኛ አዝ፦ አማላጄ ፡ ኢየሱሴ ፡ ነው (፬x) ኢየሱሴ ፡ ነው ፤ ኢየሱሴ ፡ ነው (፪x) እውነትና ፡ ሕይወት ፡ ሰላም ፡ መንገድ ፡ ነኝ ፡ ያለው በእርሱ ፡ በቀር ፡ ወደአብ ፡ ሚሄድ ፡ ኧረ ፡ እስቲ ፡ ማነው እግዚአብሔር ፡ አብ ፡ የሰውን ፡ ልጅ ፡ ይጠራዋልና በሚያድነው ፡ በኢየሱስ ፡ ይዳን ፡ ይመንና ይዳን ፡ ይመንና (፬x) በቅድሚያ ፡ ነብያት ፡ የተናገሩለት ስለእርሱ ፡ ሚያወራ ፡ መጽሐፉ ፡ ቢገለጥ እግዚአብሔርም ፡ አለ ፡ ልጄ ፡ እርሱ ፡ ነው ፡ ስሙት እናቱ ፡ ማርያምም ፡ ሚላችሁን ፡ አድምጡ አዝ፦ አማላጄ ፡ ኢየሱሴ ፡ ነው (፬x) ኢየሱሴ ፡ ነው ፤ ኢየሱሴ ፡ ነው (፬x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.