Loading
አምላኬ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ መልካም (፪x) ጌታዬ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ መልካም (፪x) መልካም ፡ ነው (፬x) ስለ ፡ እግዚያብሄር ፡ መልካምነት ፡ ሲሰማ ፡ ማያስችለው ደግነቱ ፡ ርህራሄ ፡ ማዳኑ ፡ የከለለው ምሥጋናውን ፡ ይዞ ፡ ይምጥ ፡ በፊቱ ፡ ያፍስሰው ያማረውን ፡ ቅዱስ ፡ መስአዋት ፡ ለሥሙ ፡ ይሰዋው በአንድነት ፡ እናክብረው ፡ በመሰንቆ ፡ በዜማ ፊቱ ፡ እንስገድ ፡ እናሸብሽብ ፡ ዕልልታን ፡ እናሰማ ከአዳኝ ፡ ወጥመድ ፡ ተሰብሮ ፡ የዳነ ክፉን ፡ እንዳይፈራ ፡ በሥሙ ፡ የታመነ ልዑል ፡ መጠጊያ ፡ የሆነለት ፡ ጋሻ የታሰበ ፡ ሰው ፡ በዘላለም ፡ ግብዣ ምሥጋናውን ፡ ይዞ ፡ ይምጥ ፡ በፊቱ ፡ ያፍስሰው ያማረውን ፡ ቅዱስ ፡ መስአዋት ፡ ለሥሙ ፡ ይሰዋው በአንድነት ፡ እናክብረው ፡ በመሰንቆ ፡ በዜማ ፊቱ ፡ እንስገድ ፡ እናሸብሽብ ፡ ዕልልታን ፡ እናሰማ ከፍ ፡ ከፍ ፡ እናድርገው ፡ መስዕዋታችን ፡ ደስ ፡ ያሰኘው ጸሎታችንን ፡ ለሰማ ፡ እንዘምረው ፡ የእርሱን ፡ ግርማ አምላኬ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ መልካም (፪x) ጌታዬ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ መልካም (፪x) መልካም ፡ ነው (፬x) ስለ ፡ እግዚያብሄር ፡ መልካምነት ፡ ሲሰማ ፡ ማያስችለው ደግነቱ ፡ ርህራሄ ፡ ማዳኑ ፡ የከለለው ምሥጋናውን ፡ ይዞ ፡ ይምጥ ፡ በፊቱ ፡ ያፍስሰው ያማረውን ፡ ቅዱስ ፡ መስአዋት ፡ ለሥሙ ፡ ይሰዋው በአንድነት ፡ እናክብረው ፡ በመሰንቆ ፡ በዜማ ፊቱ ፡ እንስገድ ፡ እናሸብሽብ ፡ ዕልልታን ፡ እናሰማ የበረታ ፡ ሰው ፡ በእርሱ ፡ እንባው ፡ ታብሶ ጌታ ፡ የፈወሰው ፡ በህመሙ ፡ ደርሶ እንደ ፡ እኔ ፡ ያለ ፡ ምሕረት ፡ ያገኘ በቸሩ ፡ አምላክ ፡ ካለ ፡ የተጐበኘ ምሥጋናውን ፡ ይዞ ፡ ይምጥ ፡ በፊቱ ፡ ያፍስሰው ያማረውን ፡ ቅዱስ ፡ መስአዋት ፡ ለሥሙ ፡ ይሰዋው በአንድነት ፡ እናክብረው ፡ በመሰንቆ ፡ በዜማ ፊቱ ፡ እንስገድ ፡ እናሸብሽብ ፡ ዕልልታን ፡ እናሰማ ከፍ ፡ ከፍ ፡ እናድርገው ፡ መስዕዋታችን ፡ ደስ ፡ ያሰኘው ፀሎታችንን ፡ ለሰማ ፡ እንዘምረው ፡ የእርሱን ፡ ግርማ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.