Loading
በክብች ወዳረግከው አሳባችን እየሄደ ምዝገባችን ወዳለበት ልባችን እየነጎደ እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን ማራናታ እየሱስ እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን አትመጣም ወይ እየሱስ የመለከት ድምፅ እስክንሰማ ስትወርድ ልናይህ በክብር በደመና በጥልቅ ናፍቆት ወደላይ እናያለን መሲሃችን ሆይ እባክህ ቶሎ ናልን እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን ማራናታ እየሱስ እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን አትመጣም ወይ እየሱስ አሜም ቶሎ ና የኛ ጌታ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና ጌታ እየሱስ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና ማራናታ ቶሎ ና አሜም ቶሎ ና ጌታ እየሱስ ቶሎ ና ከሙታን መንደር ልጆችህን የጠራህ የንጋት ኮከብ ለጠፋነው የበራህ በመደላደል ረስተንህ አንቀመጥ መዳኒታችን ዳግመኛ እስክትገለጥ እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን ማራናታ እየሱስ እስክትመጣ እስከምናይህ ድረስ ድረስ አናቆምም ማለታችንን አትመጣም ወይ እየሱስ አሜም ቶሎ ና የኛ ጌታ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና ጌታ እየሱስ ቶሎ ና አሜን ቶሎ ና ማራናታ ቶሎ ና አሜም ቶሎ ና ጌታ እየሱስ ቶሎ ና
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.