Loading
አዝ፦ በፊትህ ፡ ስመጣ ስወድቅ ፡ ዙፋን ፡ ስር ይገርመኛል ፡ ጌታ ፡ ስራህ ይደንቀኛል ፡ ኢየሱስ ፡ ማዳንህ (፪x) ስለዚህ ፡ ዝምብዬ ፡ እገረማለሁ ስለዚህ ፡ ዝምብዬ ፡ እደነቃለሁ (፪x) ልስገድልህ ፡ ልቀኝልህ (፪x) ጌት ፡ እንዳንት ፡ የለም ፡ ብዬ ፡ ልገዛልህ ኢየሱስ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ ብዬ ፡ ልገዛልህ አዝ፦ በፊትህ ፡ ስመጣ ስወድቅ ፡ ዙፋን ፡ ስር ይገርመኛል ፡ ጌታ ፡ ፍቅርህ ይደንቀኛል ፡ ኢየሱስ ፡ መውደድህ ስለዚህ ፡ ዝምብዬ ፡ እገረማለሁ ስለዚህ ፡ ዝምብዬ ፡ እደነቃለሁ (፪x) ልስገድልህ ፡ ልቀኝልህ (፪x) ጌት ፡ እንዳንት ፡ የለም ፡ ብዬ ፡ ልገዛልህ ኢየሱስ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ ብዬ ፡ ልገዛልህ አዝ፦ በፊትህ ፡ ስመጣ ስወድቅ ፡ ዙፋን ፡ ስር ይገርመኛል ፡ ጌታ ፡ ምህረትህ ይደንቀኛል ፡ ኢየሱስ ፡ ተዕግስትህ ምህረትህን ፡ እያየሁ ፡ አመልክሃለሁ ትዕግሥትህን ፡ እያሰብኩ ፡ አከብርሃለሁ (፰x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.