Loading
ቃልኪዳን ፡ በማፍረስ ፡ አንቺ ፡ የታውክሽው መሃላን ፡ በመጣል ፡ ቢሆን ፡ የታወክሽው እኔ ፡ ግን ፡ ኪዳኔን ፡ ዛሬም ፡ አስባለሁ እኔ ፡ ግን ፡ ኪዳኔን ፡ አጸናልሻለሁ እያለ ፡ የሚመጣ ፡ ምን ፡ ዓይነት ፡ አምላክ ፡ ነው እያለ ፡ የሚጠጋ ፡ እውነትም ፡ አምላክ ፡ ነው ሲያውቀው ፡ የሚጠጋ ፡ ምን ፡ ዓይነት ፡ ፍቅር ፡ ነው ወዶ ፡ የማይለወጥ ፡ እውነትም ፡ ወዳጅ ፡ ነው ጌታዬ ፡ ነው ፡ የሚማልከው ወዳጄ ፡ ነው ፡ እወደዋለሁ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.