Loading
አልረሳም ፡ አልረሳም ፡ አልረሳም ጌታ ፡ ውለታህን ፡ አልረሳም ከአፈር ፡ ከትቢያ ፡ ላይ ፡ ሲያነሳኝ ለወግ ፡ ለማዕረግ ፡ ሲያበቃኝ አልረሳም ፡ እኔስ ፡ አልረሳም አልረሳም ፡ እኔስ ፡ አልረሳም (፬x) ፍቅሩን ፡ አልረሳም ፡ ምህረቱን ፡ አልረሳም ችሎታውን ፡ አልረሳም ፡ ያረገውን ፡ አልረሳም ያባትነትህን ፡ ክብርህን ፡ አይቻለሁ ከአንተ ፡ የተነሳ ፡ እዚህ ፡ ደርሻለሁ ለነገ ፡ ሚያስፈራኝ ፡ ሚያሰጋኝ ፡ የለኝም አምላኬ ፡ ዘለዓለም ፡ ከፍ ፡ በልልኝ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ አንተው ፡ ከፍ ፡ በልልኝ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ አባው ፡ ከፍ ፡ በልልኝ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ ከፍ ፡ ከፍ ፡ በልልኝ ከፍ ፡ በልልኝ አንተው ፡ ከፍ እስኪ ፡ ማነው ፡ የደሃ ፡ አደጉ ፡ አባት ኧረ ፡ እስኪ ፡ ማነው ፡ ለምስኪኑ ፡ ደራሽ ኧረ ፡ እስኪ ፡ ማነው ፡ የመበለት ፡ ዳኛ ኧረ ፡ እስኪ ፡ ማነው ፡ ለተጠቃው ፡ ፈራጅ እስኪ ፡ ማነው ፡ ከአምላኬ ፡ በቀር እስኪ ፡ ማነው ፡ ከውዴ ፡ በቀር ኧረ ፡ እስኪ ፡ ማነው ፡ ከኢየሱስ ፡ በቀር እስኪ ፡ ማነው ፡ ከአባቴ ፡ በቀር እስኪ ፡ ማነው ፡ ከአምላኬ ፡ በቀር እስኪ ፡ ማነው ፡ ከውዴ ፡ በቀር እስኪ ፡ ማነው ፡ ከኢየሱስ ፡ በቀር እስኪ ፡ ማነው ፡ ከአባቴ ፡ በቀር ለማን ፡ ተደረገ ፡ ለማንስ ፡ ሆነ ለእኔ ፡ የሆንከውን ፡ እንዴት ፡ ልርሳው (፪x) ለማን ፡ ተደረገ ፡ ለማንስ ፡ ሆነ ለእኔ ፡ የሆንከውን ፡ እንዴት ፡ ልርሳው (፪x) እስኪ ፡ ላምጣ ፡ ላቅርብ ፡ ሙሉ ፡ ክብር አንተ ፡ እኮ ፡ ክብሬ ፡ ነህ ፡ እንዴት ፡ ዝም ፡ ልበል ውርደቴን ፡ በክብር ፡ ለውጠህ ፡ አይቻለሁ ከሰው ፡ የተለየ ፡ ምሥጋናን ፡ ይዣለሁ እኔስ ፡ አልረሳም ፡ ፍቅሩን ፡ አልረሳም እኔስ ፡ አልረሳም ፡ አልረሳም እኔስ ፡ አልረሳም ፡ አልረሳውም እኔስ ፡ አልረሳም ፡ ፍቅሩን ፡ አልረሳም እኔስ ፡ አልረሳም ፡ ምህረቱን ፡ አልረሳም እኔስ ፡ አልረሳም ፡ ችሎታውን ፡ አልረሳም
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.