Loading
ትምክቴ ኩራቴ የማምለጫ አለቴ አንተ አይደለህም ወይ እወነተኛ ወዳጄ ወዳጄ ነህ ብልህ ባንተ ክብር ስላየው አባቴ ነህ ብልህ ባንተ ወግ ስላየው ደስታዬ ነህ ብልህ ባንተ ደስ ስላለኝ እመካብሃለው እስከ ለዘላለም ትምክቴ ኩራቴ የማምለጫ አለቴ አንተ አይደለህም ወይ እወነተኛ ወዳጄ ያንተ አባትነህ እንዴት ልዩ እኮ ነው ያንተ ወዳጅነት የተለየ እኮ ነው ያንተ ደስታ እኮ ዘላለማዊ ነው እኔ ሌላ አልፈግ አንተ በቂዬ ነህ ትምክቴ ኩራቴ የማምለጫ አለቴ አንተ አይደለህም ወይ እወነተኛ ወዳጄ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.