Loading
ቃል ያለው በፍፁም አይወድቅም አይሸነፍም ቃል ያለው አይወድቅም ኪዳን ያለው አይወድቅም ራዕይ ያለው አይወድቅም የሱስ ያለው አይወድቅም ኧረ እንዴት አይወድቅም ኧረ እንዴት አይወድቅም ጌታ እያለ አይወድቅም የታል ሞት ሲመሽ ሲነጋ ቀን ሲቀያየር አንተ ግን ጌታ የማትቀየር በኔ ነገር ላይ አንተን ስሾምህ ሁሉንም መልካም መልካም አረክ መልካም አረክ/8 ከትላንተናው ይልቅ ዛሬ እጅግ ደስ አለኝ የአምላኬን ክብር በሙላት አይሁኝ የፀጋው ብርታትና የምህረቱ ብዛት በቤትህ አፀኑኝ በቤትህ አቆሙኝ ጠላት ሊያቆመኝ ሲከታተለኝ ትላንትናዬን አያስታወሰኝ ጌታ እግዚአብሔር ግን ስለእኔ ቀና ከቤቴ ወጣ አዲስ ምስጋና ታልቅ ምስጋና/6 አዲስ ምስጋና/3 ቃል ያለው በፍፁም አይወድቅም አይሸነፍም ቃል ያለው አይወድቅም ኪዳን ያለው አይወድቅም ራዕይ ያለው አይወድቅም የሱስ ያለው አይወድቅም ኧረ እንዴት አይወድቅም ኧረ እንዴት አይወድቅም ጌታ እያለ አይወድቅም የታል ሞት
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.