Loading
መንገዴን ፡ አደራ ፡ ብዬ ፡ ሰጠሁት ፡ ለመድኃኒቴ ከሁሉ ፡ አስቀድሜ ፡ ከወዳጅ ፡ ዘመድ ፡ ከእናት ፡ ከአባቴ ዛሬን ፡ አየሁኝ ፡ በደግነቱ ፡ በምሕረቱ አቀዳጀልኝ ፡ ዓመታቶቸን ፡ በቸርነቱ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው እኔም ፡ በተራዬ ፡ ላክብረው ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው እኔም ፡ በተራዬ ፡ ላክብረው ዘመን ፡ ከመጣልኝ ፡ እኔም ፡ በተራዬ ፡ ላክብረው ተራው ፡ ከደረሰኝ ፡ እኔም ፡ በተራዬ ፡ ላክብረው አዳኜ ፡ ኢየሱስን ፡ ፡ እኔም ፡ በተራዬ ፡ ላክብረው ክብር ፡ የሆነልኝ ፡ እኔም ፡ በተራዬ ፡ ላክብረው እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ ማንንም ፡ ዓይንቅም ደካማን ፡ በመጣል ፡ እርሱ ፡ አይታወቅም ሰው ፡ የረሳውን ፡ ያስባል ፡ የተጣለውን ፡ ያነሳል ማን ፡ ወድቆ ፡ ቀረ ፡ ተጥሎ ፡ ደጅ ፡ ተጥሎ ፡ ደጅ ማን ፡ ወድቆ ፡ ቀረ ፡ ተጥሎ ፡ ደጅ ፡ ተጥሎ ፡ ደጅ መንገዴን ፡ አደራ ፡ ብዬ ፡ ሰጠሁት ፡ ለመድኃኒቴ ከሁሉ ፡ አስቀድሜ ፡ ከወዳጅ ፡ ዘመድ ፡ ከእናት ፡ ከአባቴ ዛሬን ፡ አየሁኝ ፡ በደግነቱ ፡ በምሕረቱ አቀዳጀልኝ ፡ ዓመታቶቸን ፡ በቸርነቱ ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው እኔም ፡ በተራዬ ፡ ላክብረው ታማኝ ፡ ነው ፡ ታማኝ ፡ ነው እኔም ፡ በተራዬ ፡ ላክብረው ዘመን ፡ ከመጣልኝ ፡ እኔም ፡ በተራዬ ፡ ላክብረው ተራው ፡ ከደረሰኝ ፡ እኔም ፡ በተራዬ ፡ ላክብረው አዳኜ ፡ ኢየሱስን ፡ ፡ እኔም ፡ በተራዬ ፡ ላክብረው ክብር ፡ የሆነልኝ ፡ እኔም ፡ በተራዬ ፡ ላክብረው ክረምት ፡ ሆነ ፡ በጋ ፡ አይቀያየርም ቀን ፡ የጐደለለትን ፡ ጀርባውን ፡ አሰጥም አቅም ፡ ለሌለው ፡ ወገን ፡ አለኝታ ለደከመው ፡ ሰው ፡ ብርታት ፡ መከታ እውነትም ፡ አባት ፡ የሁሉ ፡ ጌታ ፡ የሁሉ ፡ ጌታ እውነትም ፡ አባት ፡ የሁሉ ፡ ጌታ ፡ የሁሉ ፡ ጌታ ትዝ ፡ ሲለኝ ፡ ውለታው ኢየሱስ ፡ ለእኔ ፡ ያረገው አይሆንልኝ ፡ ዝም ፡ ማለት ታሪኬ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ የሆንኩበት አልባስጥሮሴን ፡ ልስበረው ውዴ ፡ ኢየሱስን ፡ ላክብረው የእኔ ፡ ክብር ፡ የእኔ ፡ ደስታ ሲከብርልኝ ፡ ነው ፡ ይህ ፡ ጌታ አልባስጥሮሴን ፡ ልስበረው ውዴ ፡ ኢየሱስን ፡ ላክብረው የእኔ ፡ ክብር ፡ የእኔ ፡ ደስታ ሲከብርልኝ ፡ ነው ፡ ይህ፡ ጌታ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.