Loading
አዝ፦ ያኖራል ፡ የታመንኩት ፡ አምላክ ያኖራል ፡ ተዐምር/ድንቅን ፡ እየሰራ ያኖራል ፡ ተጸጽቼ ፡ አላውቅም ያኖራል ፡ ሆኜ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ (፪x) በበረሃው ፡ ላይ ፡ ምድረ ፡ በዳው ፡ ላይ ምንጭን ፡ አፍልቆልኝ ፡ ጠጥቻለሁ ከአስጨናቂው ፡ ጥሜ ፡ ረክቻለው (፪x) መከራው ፡ በዝቶ ፡ እንዴት ፡ ይኖራል ፡ እያሉ ፡ ሲያወሩ እኔ ፡ ግን ፡ አለሁ ፡ እየዘመርኩኝ ፡ በዝቶልኝ ፡ ተዐምሩ (፪x) ለታመነበት ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ለተደገፈው ፍፁም ፡ አይጥልም ፡ አይረሳም ፡ ተስፋ ፡ ላደረገው (፪x) አዝ፦ ያኖራል ፡ የታመንኩት ፡ አምላክ ያኖራል ፡ ተዐምር/ድንቅን ፡ እየሰራ ያኖራል ፡ ተጸጽቼ ፡ አላውቅም ያኖራል ፡ ሆኜ ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ (፪x) በበረሃው ፡ ላይ ፡ ምድረ ፡ በዳው ፡ ላይ ምንጭን ፡ አፍልቆልኝ ፡ ጠጥቻለሁ ከአስጨናቂው ፡ ጥሜ ፡ ረክቻለው (፪x) ልዑል ፡ መጠጊያ ፡ ጥላ ፡ የሆነው ሁሉን ፡ በእርሱ ፡ ጥሎ ጻድቅ ፡ ሳይፈራ ፡ ልክ ፡ እንዳንበሳ ያድራል ፡ . (1) . (፪x) ሥሙ ፡ የጸና ፡ ግንብ ፡ ነው ፡ ዘመን ፡ የማይሽረው ኢየሱስ ፡ ብሎ ፡ ያመልጣል ፡ ክፉ ፡ ሳይነካው (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.