Loading
አየነው : በዓይናችን : ሲንከራተት : ሰው መንፈስህ : ርቆት : ግራ : ሲገባው ለካስ : አእምሮዬ : የተጠበቀው የገዛ : መሻቴን : ስላልሰጠህኸኝ : ነው አይ : ሰው : ያላንተ : እንዴት : ደካማ : ነው ክፉ : እና : ደጉንም : ጨርሶ : የማይለየው (x2) ዘመኑ : ሲከፋ : ጌታ : ፊቱን : ሲያዞር የሰው : ልጅ : እንደ : እንሰሳ : ጉድ : ሲሆን አቤት : ክፉንማ : ጆሮአችን : ለመደው የማለዳ : ወሬ ፡ ቀኑማ ፡ ክፉ ፡ ነው የምንሰማው ፡ ነገር ፡ ቀኑማ ፡ ክፉ ፡ ነው ነውሩ ፡ ??? ፡ ሆነ ፡ ማይከለከለው የኃጥያት ፡ ባንዲራ ፡ ሁሉም ፡ በእጁ ፡ ነው የነውር ፡ ባንዲራ ፡ ሁሉም ፡ በደጁ ፡ ነው ፡ ያልተሰማን ፡ ሰማ ፡ ያልታየውን ፡ አየ አቤት ፡ ዘመኑም ፡ ይከፋል ፡ አቤት ፡ ሁሉም ፡ ይለወጣል በዚህ ፡ ክፉ ፡ ዘመን ፡ ኧረ ፡ ማን ፡ ያወጣል አቤት ፡ ጌታ ፡ ከአንተ ፡ በቀር ፡ አቤት ፡ ሰው ፡ ወዴት ፡ ይሸሻል ለካስ : አእምሮዬ : የተጠበቀው የገዛ : መሻቴን : ስላልሰጠኸኝ : ነው አይ : ሰው : ያላንተ : እንዴት : ደካማ : ነው ክፉ : እና : ደጉንም : ጨርሶ : የማይለየው (፪x) አንድ ፡ ነገር ፡ የማውቀው ፡ የእኔ ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ ቅዱስ ፡ ነው አንድ : ነገር : የማውቀው : የእኔ : አምላክ : ዛሬም : ጻድቅ : ነው ክፉ : ብንሰማም : ፅድቅ : የሌለ : ቢመስልም አንድ : ነገር : የማውቀው : የእኔ : አምላክ : ዛሬም : ቅዱስ : ነው አንድ : ነገር : የማውቀው : የእኔ : አምላክ : ዛሬም : ንጹህ : ነው አንድ : ነገር : የማውቀው : የእኔ : አምላክ : ዛሬም : ፃድቅ : ነው ክፉ : ብንሰማም : ፅድቅ : የሌለ : ቢመስልም አንድ : ነገር : የማውቀው የእኔ : አምላክ : ዛሬም : ቅዱስ : ነው አንድ : ነገር : የማውቀው የእኔ : አምላክ : ዛሬም : ንፁህ : ነው
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.