Loading
የእርሱ : ማንነት : አስገርሞኝ የሚገርመው : ባህሪው : አስደንቆኝ የቁንጅናው : መጠን : ልክ : ማጣቱ ውበቱ : እኮ : ነው : ያመጣኝ : ቤቱ ግርማ : ሞገሱ : አስፈሪነቱ ገናናነቱ : አንደኛነቱ ተወዳዳሪ : አቻ : ማጣቱ ውበቱ : እኮ : ነው : ያመጣኝ : ቤቱ ቢሰጠኝ : ብዬ : አልመጣልኝም ከእጁ : የሚገኘውም : አላግዋግዋኝም ልቤን : ሲነካው : ውበቱን : እያየሁ እያደናነቀኝ : ክብርን : ልሰጠው (x፪) ውበቱን : ሳየው : (እንጠባጠባለሁ)x፪ ይጠፋብኛል : (የምናገረው)x፪ አይኖቼ : በእንባ : (ይታጠባሉ)x፪ በመገረም : አይን : (ፊቱን : እያየሁ)x፪ እርሱ : የእኔ : የእኔ : ነው እኔም : የእርሱ : የእርሱ : ነኝ (x፪) ወዳጅነቱ : አፍቃሪነቱ የምህረቱ : የደግነቱ መልካምነቱ : ልክ : ማጣቱ ውበቱ : እኮ : ነው : ያመጣኝ : ቤቱ (x፪) ቢሰጠኝ : ብዬ : አልመጣልኝም ከእጁ : የሚገኘውም : አላግዋግዋኝም ልቤን : ሲነካው : ውበቱን : እያየሁ እያደናነቀኝ : ክብርን : ልሰጠው ፡ (፪)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.