Loading
አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት (፪x) ሸክሜ ፡ ከላዬ ፡ ወርዷል ፡ እስራቴም ፡ ተፈቷል ልቤ ፡ በደስታ ፡ ተሞልቷል ጌታንም ፡ ያከብረዋል ፡ ይገባዋል አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት ስለጽድቄ ፡ አይደለም ፡ ስለማንነቴ እንደስራዬ ፡ አይደለም ፡ የሰጠኝ ፡ አምላኬ ምህረቱ አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ለእርሱ ፡ የምሰጠው ከሰጠኝ ፡ አስበልጬ ፡ የማበረክተው ክብር ፡ ለእርሱ አዝ፦ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምን ፡ የምሰጥህ ፡ አለኝ ፡ ከሰጠኀኝ ፡ በላይ ምንም ፡ ነገር ፡ የለኝም ፡ ውለታህን ፡ ምሸፍንበት አቤት ፡ ታላቅ ፡ ነህ ፡ አልኩህ ፡ አንተ ፡ እውነት (፫x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.