Loading
እግዚአብሔር ፡ ምናመልክህ ፡ አስከብረኀን ፡ አይደለም ብናመልክህ ፡ ብንሰግድልህ ፡ ስለተገባህ የምትወደድ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ላወቀህ ፡ ለቀረበህ ፍቅርህ ፡ ያዘምረናል ፡ ምሥጋናህ እናመልክሃለን ፡ እግዚአብሔር አዝ፦ በሙሉ ፡ ሃይላችን ፡ በሙሉ ፡ ነፍሳችን በሙሉ ፡ ልባችን ፡ እናመልክሃለን (፪x) የዘለዓለማዊው ፡ መንግሥት ፡ አምባሳደሮች ፡ ልንሆን ልትወደን ፡ ልትመርጠን ፡ አላፈርክብን ልጆቼ ፡ ብለህ ፡ ጠራኀን ፡ አባ ፡ አባት ፡ ልንልህ ፡ ፈቀድክ በድፍረት ፡ ፊትህን ፡ ልናይ ፡ ብቁ ፡ አደረግከን እናመልክሃለን ፡ እግዚአብሔር አዝ፦ በሙሉ ፡ ሃይላችን ፡ በሙሉ ፡ ነፍሳችን በሙሉ ፡ ልባችን ፡ እናመልክሃለን (፪x) አባትነትህን ፡ ለማግኘት ፡ ከእኛ ፡ ምንም ፡ አላስከፈልክ ይልቁን ፡ ልጅህን ፡ ሰጥተህ ፡ ከእኛ ፡ ታረቅህ እንዴት ፡ ያለ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ አንተ ፡ ለእኛ ፡ ያሳየኀው ለአንተ ፡ መኖር ፡ መስገድ ፡ መቀኘት ፡ ሲያንስህ ፡ ነው አዝ፦ በሙሉ ፡ ሃይላችን ፡ በሙሉ ፡ ነፍሳችን በሙሉ ፡ ልባችን ፡ እናመልክሃለን (፫x) በሙሉ ፡ ልባችን ፡ እናመልክሃለን (፭x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.
Remove extra blank lines.