Loading
መሃሪ ፡ የሆነ ፡ አምላክ ለዘለዓለም ፡ ማይተወን የደህንነት ፡ ፀሐይ ፡ ያወጣልን በጽድቅ ፡ መንገድ ፡ የሚመራን በጨለማ ፡ ላሉ ፡ ሚያበራ ካህናችን ፡ ኢየሱስ አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) መቃብር ፡ ባዶ ፡ ነው ፡ ዛሬ ድንጋዩ ፡ ተንከባልሏል ክርስቶስ ፡ ኢየሱስ ፡ ተነስቷል ዛሬም ፡ ለዘለዓለም ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሕያው ፡ ነው በክብር ፡ በአባቱ ፡ ቀኝ ፡ ያለው አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ድምጻችንን ፡ ከፍ ፡ አድርገን ለአዳኛችን ፡ እንቀኝ ማዳኑን ፡ እያስታወስን የአምሎ ፡ ቀናችን ፡ ነው ፡ ዛሬ ተስፋችንን ፡ የምናስብበት ድል ፡ ለነሳው ፡ ልንዘምር አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሃሌሉያ (፪x) ፡ ኢየሱስ ሃሌሉእያ (፪x) አዝ፦ ሊመጣ ፡ ነው (፫x) ሊመጣ ፡ ነው (፫x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.