Loading
እግዚአብሔርን ፡ በመተማመን ፡ ተግተው ፡ የሚጠባባቁ (፪x) ከመልካም ፡ ነገር ፡ አይጎድሉም ፡ በመከራ ፡ ቀን ፡ አይወድቁ (፪x) ለደካሞችም ፡ ኃይላቸው ፡ ነውና ፡ እንደሚለው ፡ ቃሉ (፪x) የረዳችሁ ፡ ያገዛችሁ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ክበር ፡ በሉ (፪x) አዝ፦ ክበርልኝ (፪x) በአንተ ፡ ነውና ፡ ያማረብኝ ንገስልኝ (፪x) በአንተ ፡ ነውና ፡ ሰው ፡ የሆንኩኝ ክበር ፡ ክበርልኝ (፪x) ንገስ ፡ ንገስልኝ (፪x) ቆይቼ ፡ ደጅ ፡ ጠናሁት ፡ እሱም ፡ ዘንበል ፡ አለልኛ (፪x) ታምኜው ፡ አላሳፈረኝ ፡ ጌታ ፡ እውነተኛ ፡ ዳኛ (፪x) ጠብቆ ፡ ያልከሰረ ፡ የወጣ ፡ ከጭንቅ ፡ ከማጡ (፪x) ያክብረው ፡ በዝማሬ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ክብርን ፡ ያምጡ (፪x) አዝ፦ ክበርልኝ (፪x) በአንተ ፡ ነውና ፡ ያማረብኝ ንገስልኝ (፪x) በአንተ ፡ ነውና ፡ ሰው ፡ የሆንኩኝ ክበር ፡ ክበርልኝ (፪x) ንገስ ፡ ንገስልኝ ንገስ ፡ ንገስልኝ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.