Loading
አዝ፦ ማን ፡ ልበለው ፡ ጌታን (፪x) ማን ፡ ልበለው ፡ ኢየሱሴን (፪x) ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስም ፡ አለው (፪x) ለእርሱ ፡ ማይገዛ ፡ እስኪ ፡ ማነው (፪x) ሁሉን ፡ በፈቃዱ ፡ የሚያደርገው (፪x) አምላኬ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ኧረ ፡ ስንቱን ፡ ስንቱን ፡ አለፍኩኝ (፪x) በምህረቱ ፡ ብዛት ፡ ደግፎኝ (፪x) ቢነሳ ፡ ቢነገር ፡ ውለታው (፪x) አያልቅም ፡ ካይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ማን ፡ ልበለው ፡ ጌታን (፪x) ማን ፡ ልበለው ፡ ኢየሱሴን (፪x) ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስም ፡ አለው (፪x) ለእርሱ ፡ ማይገዛ ፡ እስኪ ፡ ማነው (፪x) ሁሉን ፡ በፈቃዱ ፡ የሚያደርገው (፪x) አምላኬ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) እንካ ፡ ተንሰራፋ ፡ በልቤ ፡ ዙፋን ፡ ላይ ፡ ምን ፡ እኔነት ፡ አለኝ ፡ ሁሉ ፡ ያንተ ፡ አይደል ፡ ወይ በተቀደሰው ፡ ተራራዬ ፡ ላይ ፡ አንተው ፡ ድመቅበት ፡ ሳይኖርህ ፡ ከልካይ በሁሉ ፡ ላይ ፡ ሾምኩህ ፡ በሁሉ ፡ ነገር ፡ ላይ ሁሉም ፡ ይወቅልኝ ፡ መሆንክን ፡ የበላይ (፪x) አንደበቱን ፡ ከፍቶ ፡ ፍጥረት ፡ ያመስግንህ በሰማይ ፡ በምድር ፡ አቻ ፡ አልተገኘልህ (፪x) አዝ፦ ማን ፡ ልበለው ፡ ጌታን (፪x) ማን ፡ ልበለው ፡ ኢየሱሴን (፪x) ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስም ፡ አለው (፪x) ለእርሱ ፡ ማይገዛ ፡ እስኪ ፡ ማነው (፪x) ሁሉን ፡ በፈቃዱ ፡ የሚያደርገው (፪x) አምላኬ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ያፍህ ፡ ቃል ፡ ውድዬ ፡ ጣፋጭ ፡ ነው (፪x) ማለዳ ፡ ማለዳ ፡ አዲስ ፡ ነው (፪x) ሳላነሳህ ፡ ውዬ ፡ አላድርም (፪x) ከአንተ ፡ ውጪ ፡ እርካታ ፡ የለኝም (፪x) አዝ፦ ማን ፡ ልበለው ፡ ጌታን (፪x) ማን ፡ ልበለው ፡ ኢየሱሴን (፪x) ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስም ፡ አለው (፪x) ለእርሱ ፡ ማይገዛ ፡ እስኪ ፡ ማነው (፪x) ሁሉን ፡ በፈቃዱ ፡ የሚያደርገው (፪x) አምላኬ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x) ማን ፡ ልበለው ፡ ጌታን (፪x) ማን ፡ ልበለው ፡ ኢየሱሴን (፪x) ከስም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ስም ፡ አለው (፪x) ለእርሱ ፡ ማይገዛ ፡ እስኪ ፡ ማነው (፪x) ሁሉን ፡ በፈቃዱ ፡ የሚያደርገው (፪x) አምላኬ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.