Loading
ውለታውን ፡ ያልረሳ ፡ ከኔ ፡ ጋር ፡ ምስጋና ፡ ያንሳ በጎነቱን ያልረሳ ፡ ያልረሳ ፡ ከኔ ፡ ጋር ፡ ምስጋና ፡ ያንሳ ቸርነቱን ያልረሳ ፡ ያልረሳ ፡ ከኔ ፡ ጋር ፡ ምስጋና ፡ ያንሳ ያ ፡ ለምፃም ፡ ፈርሳዊ ፡ ንጉስን ፡ ቤቱ ፡ ጠርቶ ፡ እስራኤል ፡ እንዳለለማድ ፡ ውሃ ፡ እንኳን ፡ ማቅረቡን ትቶ ፡ ከሩቅ ፡ ሰምታ ፡ የመጣችው ፡ ፍቅሩ ፡ እንደእብድ ፡ ያደረጋት ፡ አብዝታ ፡ ክብር ፡ ሰጠችው ፡ ምንም ፡ ነገር ሳይበግራት ፡ ሽቶውን ፡ ነሰነሰችው ፡ መዓዛው ፡ ቤቱን ፡ ሞላ ፡ አበዛች ፡ አልተወችው ፡ ቁጭብሎ ፡ ይዛ ፡ የሚያሰላት ፡ ተዋት ፡ ብሎ ተዛዝ ሰጠ ፡ የምታድርገውን ሁሉ ፡ ብዙ ፡ ይተውለታል ፡ ብዙ ፡ የወደደ ፡ ፈቅዶ ፡ ተዋት ፡ እስኪ ፡ ተዋት ፡ ትዘምርለት ፡ ተዋት ፡ እሷ ፡ ናት ፡ እምታውቀው ፡ ምን ፡ እንደ ፡ ተደረገላት ፡ እንደገና ፡ ረድቶናልና ፡ ለሱ ፡ ክብር ፡ ይብዛ ፡ ምስጋና ፡ (X4) ያለፈህን ፡ የሚያወድስ ፡ እሱማ ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ ብሎ ፡ ድንገት ፡ ቀኑ ፡ ስከዳ ፡ ብያይህም ፡ ከሰው ፡ ነጥሎ ፡ የዳንክ ፡ በተሰቀለው ፡ ያነጻ ፡ ደሙ ፡ ነውና ፡ በሆነው ፡ አትጨናነቅ ፡ ያንግዘ ፡ ወዶሃልና ፡ ታድያ ፡ ሚከስ ፡ ማነው ፡ ኑር ፡ በሰላም ፡ ሳትሰጋ ፡ ድርድር ፡ ያለው ፡ ይቅረብ ፡ አለ ፡ ፀሎት ፡ ጠበቃ ፡ ያነ ፡ አለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ገና ፡ ገና ፡ ከጥንቱ ፡ ነውር ፡ አልባ ፡ አድርጎሃል ፡ አቁሞሃል ፡ በፊቱ ፡ ተውት ፡ እስኪ ፡ ተውት ፡ ይዘምር ፡ እስኪ ፡ ተውት ፡ እሱኮ ፡ ነው ፡ የሚያውቀው ፡ ምን ፡ እንደተደረገለት ፡ እንደገና ፡ መቶልናልና ፡ ለሱ ፡ ክብር ፡ ይብዛ ፡ ምስጋና ፡ (X4)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.