Loading
ገና ፡ ገና ፡ ገና ፡ ገና ፡ ገና ፡ ገና ፡ (ገና ፡ ገና) ገና ፡ ገና ፡ ገና ፡ አዎ ፡ ገና ፡ ገና የእግዚአብሔር ፡ ሥራ ፡ መች ፡ አለቀና ፡ (በእኔ ፡ በእኔ ፡ በእኔ) የእግዚአብሔር ፡ ሥራ ፡ መች ፡ አለቀና (፪x) እንዲሁ ፡ በዋዛ ፡ መሞት ፡ አለ ፡ ወይ ፡ (መሞት ፡ አለ ፡ ወይ) ሰውስ ፡ ስላወራ ፡ መሞት ፡ አለ ፡ ወይ ፡ (የለም ፡ የለም ፡ የለም) ስለ ፡ እኔ ፡ የሚሟገት ፡ አለ ፡ በሠማይ አለ ፡ በሠማይ (፪x) ክብሩን ፡ ሲጨምርብኝ ሞገሱን ፡ ሲደርብብኝ ፀጋውን ፡ ሲያበዛልኝ ኢህንን ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ቀና ሞቷል ፡ እያለ ፡ በከተማው ፡ ሲያወራ እኔ ፡ ግን ፡ አለሁ ፡ ከአምላኬ ፡ ጋራ እኔ ፡ ግን ፡ አለሁ ፡ ከጌታ ፡ ጋራ በክብሩ ፡ ወጣሁ ፡ ከአባቴ ፡ ጋራ በሞገስ ፡ ገባሁ ፡ ከአባቴ ፡ ጋራ ኑሮዬም ፡ ሕይወቴም ፡ በእግዚአብሔር ፡ እጅ ፡ ናት ፡ (በእግዚአብሔር ፡ እጅ ፡ ናት) እስትንፋሴም ፡ ሁሉ ፡ በእግዚአብሔር ፡ እጅ ፡ ናት ፡ (ናት) ታሪኬ ፡ አላበቃም ፡ ዞር ፡ በል ፡ አንተ ፡ ጠላት ዞር ፡ በል ፡ አንተ ፡ ጠላት (፪x) ክብሩን ፡ ሲጨምርብኝ ሞገሱን ፡ ሲደርብብኝ ፀጋውን ፡ ሲያበዛልኝ ኢህንን ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ቀና ሞቷል ፡ እያለ ፡ በከተማው ፡ ሲያወራ እኔ ፡ ግን ፡ አለሁ ፡ ከአምላኬ ፡ ጋራ እኔ ፡ ግን ፡ አለሁ ፡ ከጌታ ፡ ጋራ በክብሩ ፡ ወጣሁ ፡ ከአባቴ ፡ ጋራ በሞገስ ፡ ገባሁ ፡ ከአባቴ ፡ ጋራ ገና ፡ ገና ፡ ገና ፡ ገና ፡ ገና ፡ ገና ፡ (ገና ፡ ገና) ገና ፡ ገና ፡ ገና ፡ አዎ ፡ ገና ፡ ገና የእግዚአብሔር ፡ ሥራ ፡ መች ፡ አለቀና ፡ (በእኔ ፡ በእኔ ፡ በእኔ) የእግዚአብሔር ፡ ሥራ ፡ መች ፡ አለቀና (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.